የአፍሪካ የኢኮኖሚ ሉዓላዊነት፦ ከጥሬ ዕቃ ወደ ማኑፋክቸሪንግ እና የሴንትፒተርስበርግ ጉባዔ ሚና episode artwork

EPISODE · Jun 4, 2026 · 1H

የአፍሪካ የኢኮኖሚ ሉዓላዊነት፦ ከጥሬ ዕቃ ወደ ማኑፋክቸሪንግ እና የሴንትፒተርስበርግ ጉባዔ ሚና

from The Rising South

“ለአፍሪካውያን የመጀመሪያው እና ዋናው ተግባር የገዛ ቤታችንን ማስተካከል ነው። ወደ እነዚህ ዓለም አቀፍ መድረኮች የምንሄደው የምንሸጠውን ነገር ሳንለይና ሳናደራጅ መሆን የለበትም፤ የሌለንን ነገር ለመሸጥ መሞከር ዘበት ነው። በመጀመሪያ የተፈጥሮ ሀብታችንን እና የፋይናንስ መዋቅራችንን በራሳችን ማደራጀት አለብን። ይህንን ካደረግን ወደ መድረኩ የምንመጣው በበላይነት እና በጥንካሬ ነው፤ ያለበለዚያ ግን፣ ውይይቶቹን ስንከታተል እንደምናየው፣ የምንሄደው ሁልጊዜ የእርዳታ እና የችሮታ ልመና ሰነድ ይዘን ብቻ ይሆናል።” ሲሉ በማላዊ ብሔራዊ የፕላኒንግ ኮሚሽን የልማት ኢኮኖሚስት የሆኑት ኦስቲን ቺንግዌንግዌ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡ በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት መጀመሪያ ክፍል ከሰኔ 03 እስከ ሰኔ 06፣ 2026 እ.ኤ.አ. የሚካሄደውን የሴንት ፒተርስበርግ ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ፎረምን (SPIEF 2026) እንቃኛለን። የአፍሪካን አንድ ወጥ አህጉራዊ ድምፅ፣ አማራጭ ክፍያዎችንና ማዕቀብን የመቋቋም ዕድሎችን በማላዊ ብሔራዊ የፕላኒንግ ኮሚሽን የልማት ኢኮኖሚስት የሆኑት ኦስቲን ቺንግዌንግዌ ያብራራሉ።በሁለተኛው ክፍል ደግሞ፣ የሩሲያ-አፍሪካ ትብብር አህጉሪቱን ከጥሬ ዕቃ ላኪነት ወደ ማኑፋክቸሪንግና ቴክኖሎጂ ሽግግር ስለማሻገሩ እንዲሁም የኢኮኖሚ ሉዓላዊነትን ስለማስከበሩ እና የሴንት ፒተርስበርግዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ፎረም ሚናን እንቃኛለን ለዚህም በወራቤ ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪና መምህር ከሆኑት ከ መሐመድ ሙሳን (ዶ/ር) ጋብዘናል።ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Jun 4, 2026

Embed this episode

NOW PLAYING

የአፍሪካ የኢኮኖሚ ሉዓላዊነት፦ ከጥሬ ዕቃ ወደ ማኑፋክቸሪንግ እና የሴንትፒተርስበርግ ጉባዔ ሚና

0:00 1:00:00

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

No similar podcasts found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of The Rising South?

This episode is 1 hour and 0 minutes long.

When was this The Rising South episode published?

This episode was published on June 4, 2026.

Can I download this The Rising South episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!