የአፍሪካ የቢዝነስ ትምህርት ለአህጉራዊ ሽግግር episode artwork

EPISODE · Jul 11, 2026 · 1H

የአፍሪካ የቢዝነስ ትምህርት ለአህጉራዊ ሽግግር

from The Rising South

"አብዛኞቹ የቢዝነስ ትምህርት ተቋማት ኢንዱስትሪዎችን ሳያሳትፉ የትምህርት ሥርዓቱን (ካሪኩለሙን) በራሳቸው ብቻ ያዘጋጃሉ። ዩኒቨርሲቲዎች ወይም የአካዳሚክ ተቋማት ተማሪዎቻቸውን በምድር ላይ ካለው ተጨባጭ ሁኔታ ጋር ሳያስተዋውቁ እንዲሁ ንድፈ-ሃሳብን ብቻ ያስተምራሉ_ ይህ ሁኔታ እንዲቀየር በትጋት ልንሰራ ይገባናል፡፡" ሲሉ የኢትዮጵያ የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ዋና ፀሀፊ የሆኑት ዶ/ር ቀነኒሳ ለሚ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡ በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅታቸን የአፍሪካ የቢዝነስ ትምህርት ቤቶች የአህጉሪቱን የኢኮኖሚ ትራንስፎርሜሽን በትክክል መምራት ይችላሉ? ወይንስ አሁንም ከአካባቢያዊ እውነታዎቻችን የራቁ የውጭ ሀገራትን የትምህርት ሞዴሎች ነው እየተከተልን ያለነው? የሚሉትን ጥያቄዎች እ.ኤ.አ ከግንቦት 13 እስከ 14 ፣2026 በአዲስ አበባ በተካሄደው የAABS (African Association of Business Schools) አመታዊ ኮንፈረንስ ላይ ተገኝተን ዶ/ር ቀነኒሳ ለሚ - የኢትዮጵያ የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ዋና ፀሀፊ፣ ፕ/ር አሊስተር ሞኮኤና — የጆሃንስበርግ ቢዝነስ ስኩል ዲን፣ ፕ/ር ኤቤኔዘር አዳኩ — የGIMPA ቢዝነስ ስኩል (ጋና)፣ ዶ/ር የቱንዴ አኒባባ — የሌጎስ ቢዝነስ ስኩል፣ ዶ/ር ሚሪያም ሙግዋቲ — የሚድላንድስ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ዲን (ዚምባብዌ) እና ዶ/ር ኢትዮጵያ ለገሰ — የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የማኔጅመንት ረዳት ፕሮፌሰር አነጋግረናቸዋል፡፡ 

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Jul 11, 2026

Embed this episode

NOW PLAYING

የአፍሪካ የቢዝነስ ትምህርት ለአህጉራዊ ሽግግር

0:00 1:00:04

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

No similar podcasts found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of The Rising South?

This episode is 1 hour and 0 minutes long.

When was this The Rising South episode published?

This episode was published on July 11, 2026.

Can I download this The Rising South episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!