EPISODE · Jul 16, 2025 · 30 MIN
የአፍሪካን ዕጣፈንታ መገንባት፦ የህዝብ አገልግሎት — በሀገር በቀል ፈጠራ እና ትብብር
from The Rising South
ዛሬ በናይሮቢ በተካሄደው 'የስማርት ገቨርንመንት' ጉባኤ የአፍሪካ ዲጂታል ሉዓላዊነት በዋናነት ተነስቷል — የህዝብ አግልግሎትን በእምነት፣ ግልጽነት እና ለዜጋ ቅድሚ በሰጠ ፈጠራ መምራት የሚለው ሀሳብም በሰፊው ተዳስሷል።ዘንድሮ በጎርጎሮሳዊያኑ ሰኔ 21 — ሰኔ 23 የተከበረው በ10ኛው የአፍሪካ የህዝብ አገልግሎት ቀን ከአዲስ አበባ እስከ ጆሃንስበርግ ድረስ የአፍሪካ ሀገራት በአገር ውስጥ ፈጠራ፣ ፍትሃዊነት እና በደቡብ-ደቡብ ትብብር የህዝብ አገልግሎትን መቀየር ላይ ትኩረት የሰጡበት ሆኗል።
Embed this episode
NOW PLAYING
የአፍሪካን ዕጣፈንታ መገንባት፦ የህዝብ አገልግሎት — በሀገር በቀል ፈጠራ እና ትብብር
0:00
30:00
1×
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
No similar episodes found.
Similar Podcasts
No similar podcasts found.
Frequently Asked Questions
How long is this episode of The Rising South?
This episode is 30 minutes long.
When was this The Rising South episode published?
This episode was published on July 16, 2025.
Can I download this The Rising South episode?
Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!