Skip to content
የአፍሪካን ግብር ዘርፍ ፦ በቴክኖሎጂ የመደገፍ አንድምታዎቹ episode artwork

EPISODE · Dec 18, 2025 · 1H

የአፍሪካን ግብር ዘርፍ ፦ በቴክኖሎጂ የመደገፍ አንድምታዎቹ

from Sovereignty Sources

''በግብርናው ዘርፍ የበለጠ መሠራት ይኖርበታል። በዚህ ረገድ የገበሬውን ችግሮች ለመቅረፍ በጥናትና ምርምር እንዲሁም ቴክኖሎጂዎች የተደገፉ ተግባራት መሠራት አለባቸው። ለዚህ በጋራ መሥራት ይቻላል፣ ልምዶችንም ማደበር ያስፈልጋል — የአፍሪካ ሀገራት የእርስ በርስ አጋርነትና ሁለንተናዊ ትብብር መፍጠር ይኖርባቸዋል '' ሲሉ በጥናትና ምርምር ያሳለፉት፣ በሀገር ውስጥና ዓለም አቀፍ ተቋማት በሙያቸው ያለገለገሉት አቶ ወርቅነህ አበበ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። ሁለት ጉዳዮችን በምንዳስስበት ፕሮግራማችን በመጀመሪያው ክፍል የአፍሪካ አህጉር የግብርና ዘርፍን በቴክኖሎጂ ሽግግር በመደገፍ ወደፊት ወደተሻለ ደረጃ ለማሸጋገር ሊደረጉ ስለሚገባቸው ጉዳዮች ለመወያየት በጥናትና ምርምር ያሳለፉት፣ በሀገር ውስጥና ዓለም አቀፍ ተቋማት በሙያቸው ያለገለገሉት አቶ ወርቅነህ አበበን ጋብዘናቸዋል። በሁለተኛው ክፍል ደግሞ ለውይይት የአፍሪካ አህጉር ለረጅም ጊዜያት እየሰራችበት ያለችውን የደህነት ቅነሳ ሞዴሎች ይመለከታል፡፡ በዚህ ረገድ የተሻሻለ ልማትና ዕድገትን ለመፍጠር ሁነኛ መፍትሄ መፍጠር ይገባል የሚለውን የስርዓተ ትምህርትና የንጽጽር ፖሊሲ ጥናት ባለሙያው እንግዳችን እንዳለው ፉፋ ቁፊ (ዶ/ር) ጋር ቃኝተነዋል። ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Dec 18, 2025

Embed this episode

Ready to play

የአፍሪካን ግብር ዘርፍ ፦ በቴክኖሎጂ የመደገፍ አንድምታዎቹ

0:00 1:00:00

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of Sovereignty Sources?

This episode is 1 hour and 0 minutes long.

When was this Sovereignty Sources episode published?

This episode was published on December 18, 2025.

Can I download this Sovereignty Sources episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!