EPISODE · Aug 12, 2025 · 30 MIN
የአህያ ክሊኒክ፦ በአህዮች እና በባለቤቶቻቸው ህይወት ላይ ያመጣው ለውጥ
from The Rising South
“የአህዮች ዕድሜ ተሻሽሏል። ቀደም ሲል አንድ አህያ እስከ 10 ዓመት ይኖር ነበር፣ ነገር ግን አሁን እስከ 20 ዓመት ሊኖር ይችላል [...] በተጨማሪም የአህያ ባለቤቶችን በአጠቃላይ [የአህዮች] ደህንነታቸው፣ አመጋገባቸው፣ ማለትም የአመጋገብ ስርዓታቸው፣ የመኖሪያ ቤታቸው ሁኔታ ላይ እናስተምራለን።” ዶ/ር ደረጀ ፀጋዬ፣ የእንስሳት ሐኪምበዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፣ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከአለም አቀፍ አጋሮች ጋር በመተባበር የሚያስተዳድራቸው የእንስሳት ህክምና ክሊኒኮች፣ የአህዮችን ደህንነት በማሻሻል እና በእነሱ ላይ ጥገኛ የሆኑ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን ቤተሰቦች እንዴት እንደሚደግፉ እንቃኛለን።የፕሮጀክቱ መሪ አቶ አለማየሁ ፋንታ፣ የእንስሳት ህክምና ባለሙያ ዶ/ር ደረጀ ፀጋዬ እና ከአካባቢው የአህያ ባለቤት አቶ ጥበበ ሰለሞን ጋር ስለ ክሊኒኩ ምስረታ እና ስላመጣው ለውጥ ውይይት አድርገናል፡፡
Embed this episode
NOW PLAYING
የአህያ ክሊኒክ፦ በአህዮች እና በባለቤቶቻቸው ህይወት ላይ ያመጣው ለውጥ
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
No similar episodes found.
Similar Podcasts
No similar podcasts found.