የአሜሪካ የጋዛ ዕቅድ፡ በረከት ወይስ ስውር ዓለማ? episode artwork

EPISODE · Nov 26, 2025 · 1H

የአሜሪካ የጋዛ ዕቅድ፡ በረከት ወይስ ስውር ዓለማ?

from Sovereignty Sources

''ከጊዜ ወደ ጊዜ አሜሪካ ኃይሏ እየተሸረሸረ መምጣቱን በማሰብ 'አሜሪካ ድጋሚ ትልቅ እናደርጋለን' የሚል መርህ በመያዝ ነው ይሄንን አቋም እያሳዩ ያሉት - የዓለም አቀፍ አሰላለፍም ይሁን ይዘን የመጣናቸው ፖሊቲካዊም ይሁን ኢኮኖሚያዊ እሳቤዎች የአንድ ወገን ናቸው፣ ወደ አንድ ወገን ያጋደሉ ናቸው[....] '' ሲሉ  በዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች መምህሩ አበራ ሄቢሶ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። ሁለት ጉዳዮችን በሚዳስሰው ፕሮግራማችን በመጀመሪያው ክፍል አሜሪካ በጋዛ ለመተግበር የነደፈችውን ዕቅድ፣ የፍልስጤማዊውያን ሉዓላዊነት፣ የራሷን ጥቅም የማስጠበቅ አካሄዷን እና ተያያዥ ጉዳዮችን በዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች መምህሩ አበራ ሄቢሶ ጋር ቃኝተናቸዋል። በሁለተኛው ክፍል ደግሞ በቴክኖሎጂው ዘርፍ ኢትዮጵያ ለሩሲያ ቁልፍ የአፍሪካ አህጉር አጋር እንደመሆኗ ከቴክኖሎጂ ትብብር ፍላጎት ጋር በማዛመድ የሶፍትዌር፣ ሳይበር ሴኪዩሪቲ እና የሠው ሠራሽ አስተውሎት አበልጻጊው አቤል በነበሩ እና በወሎ ዩኒቨርሲቲ የሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ መምህርት ቤዛዊት እንድሪስ ጋር ተወያይተናል።

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Nov 26, 2025

Embed this episode

NOW PLAYING

የአሜሪካ የጋዛ ዕቅድ፡ በረከት ወይስ ስውር ዓለማ?

0:00 1:00:00

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of Sovereignty Sources?

This episode is 1 hour and 0 minutes long.

When was this Sovereignty Sources episode published?

This episode was published on November 26, 2025.

Can I download this Sovereignty Sources episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!