የዐርብ የካቲት 13 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የዓለም ዜና episode artwork

EPISODE · Feb 20, 2026 · 10 MIN

የዐርብ የካቲት 13 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የዓለም ዜና

from የዓለም ዜና · host DW

አ.አ፥ እናት ፓርቲ "ለኢትዮጵያ" ወደተባለው የፓርቲዎች ቅንጅት መመለሱ ተገለጠ፤ ጄኔቭ፥ የተወሰኑ የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ጦር አዛዦች ለፍርድ መቅረብ አለባቸዉ-ተመድ፤ ሞቃዲሾ፥ ሶማሊያ ውስጥ በገንዘብ ችግር የምግብ ርዳታ ሊቋረጥ ይችላል ተባለ፤ ቤርሊን፥ የጀርመን መንግሥት የዶይቸ ቬለ የቱርኪዬ ዘጋቢ መታሰር እንደሚያሳስበው ገለጠ፤ ጅዳ፥ ሣዑዲ ዓረቢያ ከዩናይትድ ስቴትስ በቀረበላት የኑክሌር ስምምነት መሠረት ዩራኒየም ታበለጽግ ይሆናል፤ ኪዬቭ፥ ዩክሬን በሩስያና ቤላሩስ አትሌቶች የተነሳ በፓራሊምፒክ አልሳተፍ አለች

NOW PLAYING

የዐርብ የካቲት 13 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የዓለም ዜና

0:00 10:57

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

ድምጽ - የአሜሪካ ድምፅ የአሜሪካ ድምፅ (ቪኦኤ) ከአርባ በላይ በሆኑ ቋንቋዎች ከዩናይትድ ስቴትስ በመላው ዓለም የሚያሠራጭ አገልግሎት ነው፡፡ ቪኦኤ በየሣምንቱ ወደ 1 ሺህ 500 ሰዓት ለሚሆን ጊዜ ዜና፣ መረጃዎችን፣ ትምህርታዊና ባሕላዊ ፕሮግራሞችን በዓለም ዙሪያ ወደ 123 ሚሊየን ለሚሆን ሰው ያደርሣል፡፡ የበለጠ ለማወቅ በ voanews.com ላይ ያግኙን፡፡ Radio Sweden Tigrinya - ራድዮ ሽወደን ትግርኛ Sveriges Radio ዜና ሽወደን ብትግርኛ Ansvarig utgivare: Klas Wolf-Watz እንወያይ | Deutsche Welle ኢትዮጵያን በሚመለከቱ ጉዳዮች ላይ ከተለያዩ እንግዶች እና በተለያዩት የዓለም ሀገሮች ከሚገኙት ወኪሎቻችን ጋ የምናካሂደውን እና በየሣምንቱ እሁድ ከምሽቱ አንድ ሰዓት ከአሥር ደቂቃ ላይ የሚተላለፈውን የውይይት ዝግጅት ያዳምጡ። ማሕደረ ዜና ማሕደረ ዜና፣ ኢትዮጵያን ጨምሮ በመላዉ ዓለም የተደረጉ፣ ሊደረጉ የታቀዱና የተነገሩ ዓበይት ፖለቲካዊ ጉዳዮች ዘወትር ሰኞ ይቃኙበታል። ዝግጅቱ የሐገራትን፣ የዓለም አቀፍ እና አካባቢያዊ ማሕበራትን፣ድርጅቶችንና የታዋቂ ግለሰቦችን ያለፈ፣ያሁንና የወደፊት ምግባሮችን እያነሳ በባለሙያዎች አስተያየት የተደገፈ ትንታኔ ይቀርብበታል። አዘጋጅ፣ ነጋሽ መሐመድ

Frequently Asked Questions

How long is this episode of የዓለም ዜና?

This episode is 10 minutes long.

When was this የዓለም ዜና episode published?

This episode was published on February 20, 2026.

What is this episode about?

አ.አ፥ እናት ፓርቲ "ለኢትዮጵያ" ወደተባለው የፓርቲዎች ቅንጅት መመለሱ ተገለጠ፤ ጄኔቭ፥ የተወሰኑ የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ጦር አዛዦች ለፍርድ መቅረብ አለባቸዉ-ተመድ፤ ሞቃዲሾ፥ ሶማሊያ ውስጥ በገንዘብ ችግር የምግብ ርዳታ ሊቋረጥ ይችላል ተባለ፤ ቤርሊን፥ የጀርመን መንግሥት የዶይቸ ቬለ የቱርኪዬ ዘጋቢ መታሰር እንደሚያሳስበው ገለጠ፤ ጅዳ፥ ሣዑዲ ዓረቢያ ከዩናይትድ ስቴትስ በቀረበላት የኑክሌር...

Can I download this የዓለም ዜና episode?

Yes, you can download this episode by clicking the download button on the episode player, or subscribe to the podcast in your preferred podcast app for automatic downloads.
URL copied to clipboard!