EPISODE · Feb 27, 2026 · 11 MIN
የአርብ የካቲት 20 ቀን 2018 ዓ.ም. የዓለም ዜና
from የዓለም ዜና · host DW
የየካቲት 20 ቀን 2018 ዓ.ም. አርዕስተ ዜና ኢትዮጵያና አዘርባጃን የመከላከያ ትብብር ሥምምነት ተፈራረሙ። ከትናንት ጀምሮ አዘርበጃንን የሚጎበኘዉ ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ የመሩት ከፍተኛ የባለሥልጣናት ልዑክ ከአዘርባጃን አቻዎቹ ጋር ከመከላከያ በተጨማሪ «በሌሎች ዘርፎች ዙሪያ» የመግባቢያ ሥምምነት መፈራረሙን ዐቢይ አስታዉቀዋል። አማጺው M23 ቡድን ለቆ በወጣበት ምሥራቅ ኮንጎ ውስጥ የ171 ሰዎች አስከሬን በሁለት የጅምላ መቃብሮች ውስጥ መገኘታቸውን ባለሥልጣናት አስታወቁ ። ኢራንን እንደምትደበድብ የምታስፈራራው ዩናይትድ ስቴትስ እጅግ አስፈላጊ ያልሆኑ የኤምባሲ ሠራተኞቿ ከእስራኤል እንዲወጡ ዛሬ ፈቀደች።
Embed this episode
NOW PLAYING
የአርብ የካቲት 20 ቀን 2018 ዓ.ም. የዓለም ዜና
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
No similar episodes found.