የአርሶ አደሮች የፈጠራ ክህሎት እና የሀገር በቀል እውቀት ሚና episode artwork

EPISODE · May 14, 2026 · 1H

የአርሶ አደሮች የፈጠራ ክህሎት እና የሀገር በቀል እውቀት ሚና

from The Rising South

“እውቀት ፓስፖርት የለውም፤ እውቀት ተግባር (ልምድ) ነው ያለው። አርሶ አደሮቻችን ምርጥ ዘር ሲመርጡ 'ዝርያ ማሻሻል'፣ ዝናብን ሲተነብዩ ደግሞ 'የጥናት ዘዴ' እንበለው፤ ለሥራቸው ሳይንሳዊ ስሙን በመስጠት የሚገባቸውን ክብር ልንሰጣቸው ይገባል፡፡ ግባችን ጥገኝነት ሳይሆን ክብር፣ ጽናትና ሀገራዊ እራስን መቻል ነው፡፡” ሲሉ የመዳ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ብርሃነመስቀል ጠና ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡                     🔉በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ መሰናዶ፣ በመዳ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት "ከአርሶ አደሮች፣ ለአርሶ አደሮች፣ በአርሶ አደሮች" በሚል መሪ ቃል የተካሄደውን ልዩ አገር አቀፍ ጉባኤ እንቃኛለን። በጉባኤው ላይ አርሶ አደሮች እንደ ተመራማሪ ቀርበው ድንች በከርሰ ምድር የማቆየት ዘዴን እና የቴምር ምርትን በአካባቢያቸው የመመረት ስኬታማ የፈጠራ ስራዎቻቸውን አጋርተዋል።🗣በእንግድነት የመዳ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ብርሃነመስቀል ጠና እና የወሃ ልማት አስተዳደር እና ሃይድሮሎጂ ረ/ፕ እንዲሁም የዩኒቨርሲቲው የዓለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክተር ዶ/ር ዓለማየሁ አባተ ተገኝተው፣ የአርሶ አደሩን ሀገር በቀል እውቀት ከዘመናዊ ምርምር ጋር በማቀናጀት ረገድ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና የፖሊሲ አውጪዎች ሚና ምን መሆን እንዳለበት ሰፊ ትንተና ይሰጡናል።

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published May 14, 2026

Embed this episode

NOW PLAYING

የአርሶ አደሮች የፈጠራ ክህሎት እና የሀገር በቀል እውቀት ሚና

0:00 1:00:00

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

No similar podcasts found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of The Rising South?

This episode is 1 hour and 0 minutes long.

When was this The Rising South episode published?

This episode was published on May 14, 2026.

Can I download this The Rising South episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!