EPISODE · Jul 22, 2025 · 1H
የኤሌክትሪክ ኃይል፣ ቴክኖሎጂ እና የአፈር ማዳበሪያ ምርት፦ የኢትዮጵያ ልዕልና ሰንሰለቶች
from The Rising South
የሉዓላዊነት ትርጉም ከድንበር ያለፈ ነው። “የአፍሪካ ሉዓላዊነት መከበር አለበት — ድሃ ሀገር መሆን ሉዓላዊነትን አይቀንስም።” ሙሉጌታ ደበበ (ዶ/ር) በሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለምዓቀፍ ግንኙነት መምህር፡፡በዚህ The Rising South የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅትም የኢትዮጵያን የልዕልና እና የሉዓላዊነት ሰንሰለቶች የምንችላቸውን ከህዳሴ ግድብ እስከ ቴክኖሎጂያዊ የፈጠራ መንገዶች ደግሞም በምግብ ራስን ለመቻል መሰረት እስከሆነው የአፈር ማዳበሪያ ምርት ውጥን በጥልቀት እናያለን። የሳይበር ደህንነት ባለሙያዉ ፋሪስ ሙባረክ እና የግብርና ተመራማሪዉን ሲሳይ ሃይሉም ዕይታቸውን አጋርተውናል፡፡
Embed this episode
NOW PLAYING
የኤሌክትሪክ ኃይል፣ ቴክኖሎጂ እና የአፈር ማዳበሪያ ምርት፦ የኢትዮጵያ ልዕልና ሰንሰለቶች
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
No similar episodes found.
Similar Podcasts
No similar podcasts found.