የኢንቨስትመንት ባንክ ዘርፍ አጀማመር በኢትዮጵያ ፡ አዲሱ የፋይናንስ ምዕራፍ ጅማሮ episode artwork

EPISODE · Nov 5, 2025 · 1H

የኢንቨስትመንት ባንክ ዘርፍ አጀማመር በኢትዮጵያ ፡ አዲሱ የፋይናንስ ምዕራፍ ጅማሮ

from The Rising South

“የሚሰራ የካፒታል ገበያ ካለህ፤ ገበያው በራሱ የረዥም ጊዜ ብድሮችንና ለዚያ የሚሆኑ ነገሮችን ያቀርባል፡፡ ባንኮች ደግሞ ለአጭር ጊዜ የሚሆኑ ዐይነት ብድሮችን ሊያቀርቡ ይችላሉ፡፡ ይህ በኢትዮጵያ ውስጥ የካፒታል ገበያ በምንፈልገው ደረጃ አለመኖሩን ተከትሎ የሆነ ነው፡፡ ሁሉም ነገር በተለመዱት ባንኮች በኩል እንደሚፈጸም ያሳያል፡፡ አንዳንድ ክፍተቶችም አሉ ፤ ሆኖም ክፍተቶቹ በካፒታል ገበያው የሚፈቱ ይሆናል፡፡” ሲሉ የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን ከፍተኛ አማካሪ አቶ ሲራክ ሰለሞን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡ በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፤ የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን ከፍተኛ አማካሪ ከሆኑት አቶ ሲራክ ሰለሞን ጋር በመሆን ለውጥ ወዳልተለየው ወደ ኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፍ ዘልቀን በማደግ ላይ ያለውን የኢንቨስትመንት ባንክ ጅማሮን እንዳስሳለን፡፡ የካፒታል ገበያው መከፈትና የአዳዲስ የኢንቨስትመንትባንኮች ወደ ስራ መግባት ለባለሀብቶች፣ ለሥራ ፈጣሪዎች እና በአጠቃላይ ለሀገሪቱ ምጣኔ ሀብት ምን ይዞ ይመጣል? ምን አበርከቶ አለው? እድልና ፈተናዎቹስ ምንድናቸው? በሚሉ ጉዳዮች ላይ ቆይታ አድርገናል፡፡  ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ፡፡  

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Nov 5, 2025

Embed this episode

NOW PLAYING

የኢንቨስትመንት ባንክ ዘርፍ አጀማመር በኢትዮጵያ ፡ አዲሱ የፋይናንስ ምዕራፍ ጅማሮ

0:00 1:00:00

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

No similar podcasts found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of The Rising South?

This episode is 1 hour and 0 minutes long.

When was this The Rising South episode published?

This episode was published on November 5, 2025.

Can I download this The Rising South episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!