የኦንላይን እና ርቀት ትምህርት በኢትዮጵያ፣ ዕድል እና ተግዳሮት episode artwork

EPISODE · Jan 2, 2026 · 30 MIN

የኦንላይን እና ርቀት ትምህርት በኢትዮጵያ፣ ዕድል እና ተግዳሮት

from The Rising South

“አንድ ሀገር ማደግ፣ መለወጥ፣ መበልጸግ ካለባት በተማሩ ዜጎቿ ነው የሚወሰነው። አንድ ሀገር ዲሞክራቲክ ለመሆን ካስፈለጋት በተማሩ ዜጎቿን ነው የሚወሰነው። ያልተማረ ህብረተሰብ በፈለከው መስመር ልትነዳው፣ በፈለከው ጊዜ የፈለከውን ነገር ልጭንበት ትችላለህ።” በኦንላይን እና ርቀት ትምህርት ዘርፍ ተመራማሪ ረ/ፕ አደራጀው ተሰማ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡ በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፣ በኢትዮጵያ ያለውን በኦንላይን እና ርቀት ትምህርት ዘርፍ ተመራማሪ ከሆኑት ከረ/ፕ አደራጀው ተሰማ (ዶ/ር) በመሆን የዲጂታሉ ዓለም እየተፋጠነ ባለበት በዚህ ወቅት፣ ኢትዮጵያ ወጥ ካልሆነ የኢንተርኔት ተደራሽነት፣ የመሠረተ ልማት ክፍተቶች እና ውስን ከተቋማዊ ዝግጁነት ጋር ተያይዞ የሚመጣ ውስብስብ እውነታ ተደቅኖባታል። በኢትዮጵያ የኦንላይን እና ርቀት ትምህርት ዘርፍ በአሁኑ ወቅት ውጤታማ የሆኑትን ነገሮች፣ ሥርዓቱ ክፍተት ያለባቸውን ነጥቦች እና የዲጂታል ትምህርት ጥቂት ዕድሉ ያላቸውን ብቻ ሳይሆን ሁሉንም ተማሪዎች እንዲያገለግል ምን መለወጥ እንዳለበት ውይይት አድርገናል። በተጨማሪም የኦንላይን እና ርቀት ትምህርት ዕውቀትን ለሁሉም ለማዳረስ የሚረዳ መሣሪያ ነው ወይስ በከተማ እና በገጠር ማህበረሰቦች መካከል ያለውን ልዩነት የሚያሰፋ? የሚለውን እና ተያያዥ ጉዳዮችን እንዳስሳለን፡፡

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Jan 2, 2026

Embed this episode

NOW PLAYING

የኦንላይን እና ርቀት ትምህርት በኢትዮጵያ፣ ዕድል እና ተግዳሮት

0:00 30:00

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

No similar podcasts found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of The Rising South?

This episode is 30 minutes long.

When was this The Rising South episode published?

This episode was published on January 2, 2026.

Can I download this The Rising South episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!