EPISODE · Dec 24, 2025 · 1H
የኢትዮጵያ 2029 የአፍሪካ ዋንጫ ማሰናዳት ጥያቄ፦ ከእግርኳስ የሚሻገር ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ትሩፋቶቹ
from Sovereignty Sources
''ሀገራችን እንደ አፍሪካ ዋንጫ ያሉ ትልልቅ ውድድሮችን ማዘጋጀት ከቻለች የሚያስገኙላት በረከቶች በርካታ ናቸው - ኢትዮጵያ አንድ ወቅት እንደ ክቡር ይድነቃቸው ተሰማ ዓይነት ህይወቱን ለእግር ኳስ የሠጠ ታላቅ የአግር ኳስ መሪ የነበራት ሀገር ናት'' ሲል የስፖርት ጋዜጠኛው ዮናስ አዘዘ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።ሁለት ጉዳዮችን በምንዳስስበት ፕሮግራማችን በክፍል አንድ ኢትዮጵያ የ2029 የአፍሪካ ዋንጫን ለማዘጋጀት ያቀረበችው ይፋዊ ጥያቄ በእግር ኳስ አውድ ከሚገለፁ ጥቅሞች ባሻገር የሚያስገኝላትን ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያውና ሌሎች ተያያዥ ጥቅሞችን ከስፖርት ጋዜጠኛው ዮናስ አዘዘ ጋር ቃኝተነዋል። በሉዋንዳ አንጎላ የተካሄደውን 4ኛው የአፍሪካ ወጣቶች ጨዋታዎችን በተመለከተ በሥፍራው ተገኝቶ ከተከታተለው ሌላኛው የስፖርት ጋዜጠኛ ፉአድ ኢንድሪስ ጋር በክፍል ሁለት ተወያይተናል። ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
Embed this episode
Ready to play
የኢትዮጵያ 2029 የአፍሪካ ዋንጫ ማሰናዳት ጥያቄ፦ ከእግርኳስ የሚሻገር ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ትሩፋቶቹ
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
No similar episodes found.