የኢትዮጵያ ቡና፣ አበባ እና ወጣቶች፦ የአፍሪካን ልማት እንደገና መመልከት episode artwork

EPISODE · Mar 31, 2026 · 59 MIN

የኢትዮጵያ ቡና፣ አበባ እና ወጣቶች፦ የአፍሪካን ልማት እንደገና መመልከት

from The Rising South

"በአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖዎች ላይ ባደረግነው ጥናት መሰረት፣ በአሁኑ ወቅት ለቡና ልማት የምንጠቀምበት አካባቢ ወደ 60% የሚጠጋው በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት ሊጠፋ እንደሚችል ደርሰንበታል። አንዱ የመላመጃ መንገድ ደግሞ ቡናን በከፍተኛ ከፍታ ላይ ወደሚገኙ ቦታዎች ማዛወር ሲሆን፣ እነዚህ ከፍተኛ ቦታዎች ግን የደን ሽፋናቸውን ያጡ ናቸው። ስለዚህ የ'አረንጓዴ አሻራ' እና ሌሎች የደን ልማት ተነሳሽነቶች ደኖች እንዲያገግሙ በማድረግ ረገድ ትልቅ አስተዋጽኦ ይኖራቸዋል።" ሲሉ የአካባቢ እና የቡና ደን ፎረም ዋና ዳይሬክተር የሆኑት ታደሰ ወ/ማርያም (ዶ/ር) ስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።  በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፣ በቅድሚያ የአካባቢ እና የቡና ደን ፎረም ዋና ዳይሬክተር ታደሰ ወልደማርያም (ዶ/ር) ጋር በመሆን፤ የኢትዮጵያን ልዩ የቡና ቅርስ እና ያለውን ሥነ-ምህዳራዊ ጠቀሜታ እንመረምራለን፤ በማስከተልም በኢቲ ሀይላንድ ፍሎራ የእርሻ ሥራ አስኪያጅ ከሆኑት ከእመቤት ተስፋዬ ጋር በመሆን፤ በኢትዮጵያ እያደገ ያለውን የሆርቲካልቸር ዘርፍ እንቃኛለን፤ በመጨረሻም ከራሄል አዊንሱ አላቢላ (ጋና) እና ታቢታ ጆሴፍ (ኬንያ) ጋር በመሆን፤ የአፍሪካን የቅኝ ግዛት እና የዛሬው ወጣቶች ይበልጥ ሉዓላዊና የተባበረ የወደፊት ጊዜን እንዴት እየቀረጹ እንደሆነ እንወያያለን።  ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራሙን ያዳምጡ፡

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Mar 31, 2026

Embed this episode

NOW PLAYING

የኢትዮጵያ ቡና፣ አበባ እና ወጣቶች፦ የአፍሪካን ልማት እንደገና መመልከት

0:00 59:59

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

No similar podcasts found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of The Rising South?

This episode is 59 minutes long.

When was this The Rising South episode published?

This episode was published on March 31, 2026.

Can I download this The Rising South episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!