EPISODE · May 8, 2020 · 12 MIN
የኢትዮጵያ ሚዲያ ነፃነት አሁንም ከፈተና አልተላቀቀም - ሜይ 08, 2020
from የራዲዮ መፅሔት - የአሜሪካ ድምፅ · host ስመኝሽ የቆየ
ለረጅም አመታት ለፕሬስ ነፃነት ከሚያሰጉ አገሮች ትመደብ የነበረችው ኢትዮጵያ ላለፉት ሁለት አመታት በመገናኛ ብዙሀን እንቅስቃሴ ዙሪያ በታዩ ለውጦች ምክንያት አለም አቀፍ አድናቆት ብታገኝም በኢትዮጵያ ያለው የፕሬስ ነፃነት አሁንም ከስጋት ነፃ አይደለም። የሚዲያ ፅንፈኝነት፣ የጋዜጠኞች የሙያ ብቃት እና በነፃነት ዙሪያ የታዩት መሻሻሎች ወደኃላ የመቀልበስ ስጋት አሁንም የሚዲያው ፈተናዎች ሆነው ቀጥለዋል።
Embed this episode
NOW PLAYING
የኢትዮጵያ ሚዲያ ነፃነት አሁንም ከፈተና አልተላቀቀም - ሜይ 08, 2020
0:00
12:45
1×
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
No similar episodes found.
Similar Podcasts
ድምጽ - የአሜሪካ ድምፅ
የአሜሪካ ድምፅ (ቪኦኤ) ከአርባ በላይ በሆኑ ቋንቋዎች ከዩናይትድ ስቴትስ በመላው ዓለም የሚያሠራጭ አገልግሎት ነው፡፡ ቪኦኤ በየሣምንቱ ወደ 1 ሺህ 500 ሰዓት ለሚሆን ጊዜ ዜና፣ መረጃዎችን፣ ትምህርታዊና ባሕላዊ ፕሮግራሞችን በዓለም ዙሪያ ወደ 123 ሚሊየን ለሚሆን ሰው ያደርሣል፡፡ የበለጠ ለማወቅ በ voanews.com ላይ ያግኙን፡፡
ከምሽቱ 3:00 ሠዐት የአማርኛ ዜና - የአሜሪካ ድምፅ
ቪኦኤ-አማርኛ ስለ ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ አፍሪካ፣ ዩናይትድ ስቴትስ እና ዓለም አቀፍ በዲጂታል፣ በራዲዮና በቴሌቪዥን ዜናና ዘገባዎችን ለአድማጭና ለተመልካች ያቀርባል።
አጭር ድምጽ - የአሜሪካ ድምፅ
የአሜሪካ ድምፅ (ቪኦኤ) ከአርባ በላይ በሆኑ ቋንቋዎች ከዩናይትድ ስቴትስ በመላው ዓለም የሚያሠራጭ አገልግሎት ነው፡፡ ቪኦኤ በየሣምንቱ ወደ 1 ሺህ 500 ሰዓት ለሚሆን ጊዜ ዜና፣ መረጃዎችን፣ ትምህርታዊና ባሕላዊ ፕሮግራሞችን በዓለም ዙሪያ ወደ 123 ሚሊየን ለሚሆን ሰው ያደርሣል፡፡ የበለጠ ለማወቅ በ voanews.com ላይ ያግኙን፡፡
ክምችት - የአሜሪካ ድምፅ

Frequently Asked Questions
How long is this episode of የራዲዮ መፅሔት - የአሜሪካ ድምፅ?
This episode is 12 minutes long.
When was this የራዲዮ መፅሔት - የአሜሪካ ድምፅ episode published?
This episode was published on May 8, 2020.
Can I download this የራዲዮ መፅሔት - የአሜሪካ ድምፅ episode?
Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!