የኢትዮጵያ የህክምና ቁሳቁሶችን የማምረት ጅምር ፡ ለህክምና ሉዓላዊነት episode artwork

EPISODE · Oct 10, 2025 · 1H

የኢትዮጵያ የህክምና ቁሳቁሶችን የማምረት ጅምር ፡ ለህክምና ሉዓላዊነት

from Sovereignty Sources

ከሩሲያ ኩባንያዎች ጋር በቅርበት እየሰራን እንገኛለን። በአሁኑ ሰዓት ከአራቱ ድርጅቶች ጋር ስምምነት ተፈራርመናል። — ገበያው የሚሆነው ኢትዮጵያ ላይ ብቻ ሳይሆን በመላ አፍሪካም ጭምር ይሆናል - ሲሉ የቅጥራን ማኒፋክቸሪኒንግ የሜዲካል ኢኪዩፕመንት ትሬዲንግ ባለቤትና ምክትል ስራ አስኪያጅ ተሾመ በየነ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል'' በዛሬው የሶቨርኒቲ ሶርስ ፕሮግራም አቅራቢው የሜዲካል ሉዓላዊነት፣ የጤና ዘርፍ ትራንስፎርሜሽን እና አህጉራዊ ተፅዕኖ ጉዳይ ላይ ለመወያየት የቅጥራን ማኒፋክቸሪኒንግ የሜዲካል ኢኪዩፕመንት ትሬዲንግ ባለቤትና ምክትል ስራ አስኪያጅ ተሾመ በየነ ጋብዟቸዋል። በአዲስ አበባ ከተማ የሚስተዋለውን የተሽከርካሪ ጭስ ልቀትንና ተግባራዊ ይደረጋል የተባለውን የተሽከርካሪ ጭስ ልቀት መስፈርትን በተመለከተ ከአውቶሞቲቭ ባለሙያው አቶ ፋሲል አስራት ጋር ያደረግነው ቆይታ ሌላኛው የፕሮግራሙ አካል ነው። ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Oct 10, 2025

Embed this episode

NOW PLAYING

የኢትዮጵያ የህክምና ቁሳቁሶችን የማምረት ጅምር ፡ ለህክምና ሉዓላዊነት

0:00 1:00:00

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of Sovereignty Sources?

This episode is 1 hour and 0 minutes long.

When was this Sovereignty Sources episode published?

This episode was published on October 10, 2025.

Can I download this Sovereignty Sources episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!