የኢትዮጵያ የመጨረሻውን ንጉሠ ነገሥት የአጼ ኃይለ ሥላሴ 50ኛ ሙት ዓመት ሲታወስ episode artwork

EPISODE · Aug 27, 2025 · 1H

የኢትዮጵያ የመጨረሻውን ንጉሠ ነገሥት የአጼ ኃይለ ሥላሴ 50ኛ ሙት ዓመት ሲታወስ

from The Rising South

“እንግሊዞች ኢትዮጵያን በፋሺዝም ወረራ ወቅት አገዝን ብለው እንደገና እኮ በእንግሊዝ ስር ለማድረግ ነበረ ትልቁ ጥረታቸው። ከዛ መንጋጋ ውስጥ ነው እኮዛ አውጥተው ነጻ ሀገር የሰጡን፡፡ትልቅ የዲፕሎማሲ ስኬት ነው እሱ ራሱ፡፡” ጋዜጠኛ ጥበቡ በለጠ በዚህኛው የራይዚንግ ሳዉዝ ዝግጅታችን፣ ንጉሠ ነገሥት ግርማዊ ቀዳማዊ አጼ ኃይለ ሥላሴ  ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩበትን 50ኛ ዓመት በማስመልከት ዘላቂ የሆነውን የተወሳሰበ ታሪካቸውን እንመረምራለን። በኢትዮጵያ እና በአፍሪካ ታሪክ ውስጥ ትልቅ ቦታ የሚሰጣቸው ንጉስ የነበሩት አጼ ኃይለ ሥላሴ ለአለም አቀፍ  አመራራቸው፣ ለዘመናዊነት ያደረጉትን ተጋድሎ እንዲሁም በአፍሪካ አንድነት ውስጥ ላላቸው ተምሳሌታዊ ሚና ይታወሳሉ። በንጉሠ ነገሥቱ የሕይወት ታሪክ ላይ በስፋት የሠሩት ጋዜጠኛ ጥበቡ በለጠ፣ ስለ አጼ ኃይለ ሥላሴ የግል እና የፖለቲካ ጉዞ ሰፊ ማብራሪያ ሰጥተውናል፡፡

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Aug 27, 2025

Embed this episode

Ready to play

የኢትዮጵያ የመጨረሻውን ንጉሠ ነገሥት የአጼ ኃይለ ሥላሴ 50ኛ ሙት ዓመት ሲታወስ

0:00 1:00:00

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

No similar podcasts found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of The Rising South?

This episode is 1 hour and 0 minutes long.

When was this The Rising South episode published?

This episode was published on August 27, 2025.

Can I download this The Rising South episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!