EPISODE · Jul 4, 2025 · 1H
የኢትዮጵያን ዕምቅ የማዕድን ሐብትን የመረዳት እውነታ፦ ከሩሲያ ጋር ያለ ስልታዊ አጋርነት
from Sovereignty Sources
የኢትዮጵያ ስትራቴጂካዊ የማዕድን ሀብቶች አላት ፤ ከእነዚህም መካከል ወርቅ፣ ታንታለም፣ ሊቲየም እና ሌሎቹ በምድሯ ይዛለች።ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ ትናንት ለምክርቤት አባላት ማብራሪያ ሲሰጡ ማዕድንን በተመለከተ "ኢትዮጵያ ከፍተኛ ማዕድን ሀብት ያላት ሀገር ናት [...] ዘንድሮ ከወርቅ ብቻ [አምና ከነበረው በ10 እጥፍ ዕድገት] 3.5 ቢሊየን ዶላር ከዉጪ ንግድ አግኝተናል" ብለዋል።የሶቨርኒቲ ሶርስስ ፕሮግራም በዛሬው መርሃ ግብሩ ኢትዮጵያ በተፈጥሮ ማዕድን እና ጂኦሎጂካል ሀብት ፍለጋ ከሩሲያ ጋር ስላለው ስትራቴጂያዊ ትብብርና ሌሎች ተያያዥ ሀሳቦች በጥልቀት ለመወያየት ዶ/ር በቀለ አየለ በዳዳ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ፣ የተፈጥሮ ሳይንስና ኮምፒውቴሽናል ሳይንስ ኮሌጅ ጂኦሎጂ ዲፓርትመንት ረዳት ፕሮፌሰር እንዲሁም በማዕድን ዘርፎች አማካሪ ሙስጠፋ ሻይኮ ሼኩን ጋብዟቸዋል።
Embed this episode
NOW PLAYING
የኢትዮጵያን ዕምቅ የማዕድን ሐብትን የመረዳት እውነታ፦ ከሩሲያ ጋር ያለ ስልታዊ አጋርነት
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
No similar episodes found.