EPISODE · Dec 15, 2025 · 30 MIN
ያልታየና ያልተነገረ፡ የካንሰር በሽታ በኢትዮጵያ
from The Rising South
“በኢትዮጵያ በየዓመቱ ከ80,000 ሰዎች በላይ አዳዲስ የካንሰር በሽታ ይያዛሉ። ከእነዚያ ከ80,000 ኬዞች መካከል ደግሞ 54,000 ያህሉ በዚያው ዓመት ህይወታቸው ያልፋል […] ከኤች አይ ቪ፣ ቲቢ እና ወባ ጋር ሲነጻጸር የካንሰር ሞት መጠን ከሦስቱ በሽታዎች ጥምር ይበልጣል።” ሲሉ የካንሰር ኤፒዲሚዮሎጂስት፣ የስታቲስቲክስ ባለሙያ እና የአዲስ አበባ ከተማ ካንሰር ምዝገባ ሥራ አስኪያጅ ሰለሞን አስማረ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡ በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፣ የኢትዮጵያን እየጨመረ የመጣውን የካንሰር ጫና ከባለሙያ እንመረምራለን። ብዙ የካንሰር ኬዞች በጣም ዘግይተው የሚታወቁት ለምንድን ነው? ማዕበሉን ለመቀየር ምን መደረግ አለበት? እና ተያያዥ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ከካንሰር ኤፒዲሚዮሎጂስት፣ የስታቲስቲክስ ባለሙያ እና የአዲስ አበባ ከተማ ካንሰር ምዝገባ ሥራ አስኪያጅ ሰለሞን አስማረ ጋር ጥልቅ ውይይት አድርገናል፡፡ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
Embed this episode
NOW PLAYING
ያልታየና ያልተነገረ፡ የካንሰር በሽታ በኢትዮጵያ
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
No similar episodes found.
Similar Podcasts
No similar podcasts found.