የባህል ኃይል፡ ከጋና አሳንቴ ቅርስ እስከ የአፍሪካ ሴቶች የፍትህ ትግል እና የምግብ ሉዓላዊነት episode artwork

EPISODE · Nov 17, 2025 · 1H

የባህል ኃይል፡ ከጋና አሳንቴ ቅርስ እስከ የአፍሪካ ሴቶች የፍትህ ትግል እና የምግብ ሉዓላዊነት

from The Rising South

“ብዙ ሰው እንደሚያስበው ባህል የአኗኗር ዘይቤ አደለም፤ ባህል ራሱ ሕይወት ነው። ሁሉም ህይወት ባህል ነው። ባህል ማንነትህን ይገልጻል። ባህል አንተ ማን እንደሆንክ ያደርግሃል። ባህል ህይወት ነው ስል፣ ባህልን እንወልዳለን። ባህልን እናወራለን። በባህል እንኖራለን። በባህል እንተኛለን። በባህል እንንቀሳቀሳለን። በባህል እንሄዳለን። እና ባህልን እንሰራለን። ስለ ህይወት ያለው ነገር ሁሉ ባህል ነው። ባህልህን የሚቆጣጠር ሁሉ ሀብትህን ይቆጣጠራል።” ሲሉ የቴስት ኦፍ አፍሪካ ተባባሪ መስራች እና ዋና ሥራ አስፈጻሚ ቴንጎል ኬፕለማኒ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።በዚህኛው ሦስት ጉዳዮችን በሚዳስሰው የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፣ በክፍል አንድ የቴስት ኦፍ አፍሪካ ተባባሪ መስራች እና ዋና ሥራ አስፈጻሚ ከሆኑት ከቴንጎል ኬፕለማኒ ጋር በመሆን የአፍሪካ ባህላዊ እሴት እና ጥበብን እንዴት መልሶ ማምጣት እንደሚቻል፤ በክፍል ሁለት በኢትዮጵያ የኮሎምቢያ አምባሳደር የይሶን አርካዲዮ ትርክቶችን ለአፍሪካ ሴቶች ፍትህ ለማምጣት ስለመጠቀም፤ እንዲሁም በክፍል ሦስት በሌሴቶ የንግድ እና ኢንዱስትሪ ውስጥ ባለሙያ የሆኑት ከሲትዚ ፖርታስ የአፍሪካን የምግብ ሉዓላዊነት ስለመጠበቅ ግንዛቤያቸውን ያጋራሉ። ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Nov 17, 2025

Embed this episode

Ready to play

የባህል ኃይል፡ ከጋና አሳንቴ ቅርስ እስከ የአፍሪካ ሴቶች የፍትህ ትግል እና የምግብ ሉዓላዊነት

0:00 1:00:00

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

No similar podcasts found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of The Rising South?

This episode is 1 hour and 0 minutes long.

When was this The Rising South episode published?

This episode was published on November 17, 2025.

Can I download this The Rising South episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!