የባሕረ ሰላጤው ሃገራት አፍሪካ ውስጥ በቢሊዮን ዶላሮች መዋዕለ-ንዋይ የሚያፈሱት ለምንድነው? episode artwork

EPISODE · Jul 22, 2026 · 10 MIN

የባሕረ ሰላጤው ሃገራት አፍሪካ ውስጥ በቢሊዮን ዶላሮች መዋዕለ-ንዋይ የሚያፈሱት ለምንድነው?

from ከኤኮኖሚው ዓለም · host DW

ሀብታሞቹ የባሕረ ሰላጤው ሃገራት በቢሊዮን ዶላሮች የሚገመት መዋዕለ ንዋይ በአፍሪካ በማፍሰስ ላይ ናቸው። የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶችና ሳዑዲ አረቢያን የመሳሰሉት ሃገራት የአፍሪካን ገበያ ሲያማትሩ ማሳካት የሚፈልጓቸው አላማዎች ግን የተለያዩ ናቸው። የዶይቸ ቬለው ኬርስተን ክኒፕ ያጠናቀረው ዘገባ ለባሕረ ሰላጤው ሃገራት መዋዕለ-ንዋይ መስፋፋት ገፊው ምክንያት ምንድነው? የአፍሪካ ሃገራትስ ምን ይጠቀማሉ? የሚለውን ይፈትሻል።

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Jul 22, 2026

Embed this episode

Ready to play

የባሕረ ሰላጤው ሃገራት አፍሪካ ውስጥ በቢሊዮን ዶላሮች መዋዕለ-ንዋይ የሚያፈሱት ለምንድነው?

0:00 10:54

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

ድምጽ - የአሜሪካ ድምፅ የአሜሪካ ድምፅ (ቪኦኤ) ከአርባ በላይ በሆኑ ቋንቋዎች ከዩናይትድ ስቴትስ በመላው ዓለም የሚያሠራጭ አገልግሎት ነው፡፡ ቪኦኤ በየሣምንቱ ወደ 1 ሺህ 500 ሰዓት ለሚሆን ጊዜ ዜና፣ መረጃዎችን፣ ትምህርታዊና ባሕላዊ ፕሮግራሞችን በዓለም ዙሪያ ወደ 123 ሚሊየን ለሚሆን ሰው ያደርሣል፡፡ የበለጠ ለማወቅ በ voanews.com ላይ ያግኙን፡፡ ከምሽቱ 3:00 ሠዐት የአማርኛ ዜና - የአሜሪካ ድምፅ ቪኦኤ-አማርኛ ስለ ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ አፍሪካ፣ ዩናይትድ ስቴትስ እና ዓለም አቀፍ በዲጂታል፣ በራዲዮና በቴሌቪዥን ዜናና ዘገባዎችን ለአድማጭና ለተመልካች ያቀርባል። ማሕደረ ዜና ማሕደረ ዜና፣ ኢትዮጵያን ጨምሮ በመላዉ ዓለም የተደረጉ፣ ሊደረጉ የታቀዱና የተነገሩ ዓበይት ፖለቲካዊ ጉዳዮች ዘወትር ሰኞ ይቃኙበታል። ዝግጅቱ የሐገራትን፣ የዓለም አቀፍ እና አካባቢያዊ ማሕበራትን፣ድርጅቶችንና የታዋቂ ግለሰቦችን ያለፈ፣ያሁንና የወደፊት ምግባሮችን እያነሳ በባለሙያዎች አስተያየት የተደገፈ ትንታኔ ይቀርብበታል። አዘጋጅ፣ ነጋሽ መሐመድ የዓለም ዜና ዶይቼ ቬለ የዕለቱን ዋና ዋና ዜናዎች ከኢትዮጵያ እና ከመላው ዓለም በየቀኑ ያቀርባል። የኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ፖለቲካዊ እና ኤኮኖሚያዊ ጉዳዮችን ጨምሮ የመላው ዓለምን ውሎ የተመለከቱ ጠቃሚ መረጃዎች በሰባቱም የሣምንቱ ቀናት ከምሽቱ አንድ ሰዓት ከዶይቼ ቬለ ያድምጡ። የዶይቼ ቬለን ዜናዎች በአፕል ፖድካስት እና በስፖቲፋይ ማድመጥ ትችላላችሁ። የዶይቼ ቬለ ዜና በራዲዮ፣ በሳተላይት እና በፌስቡክ በየዕለቱ በቀጥታ ይደመጣል።

Frequently Asked Questions

How long is this episode of ከኤኮኖሚው ዓለም?

This episode is 10 minutes long.

When was this ከኤኮኖሚው ዓለም episode published?

This episode was published on July 22, 2026.

Can I download this ከኤኮኖሚው ዓለም episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!