የባዮ ኢኮኖሚ ለውጥ በአፍሪካ፡- ከአህጉሪቷ እስከ ብሪክስ ማዕቀፍ የተዘረጋው ትብብር episode artwork

EPISODE · Nov 21, 2025 · 1H

የባዮ ኢኮኖሚ ለውጥ በአፍሪካ፡- ከአህጉሪቷ እስከ ብሪክስ ማዕቀፍ የተዘረጋው ትብብር

from Sovereignty Sources

'ኢትዮጵያ እንደ ሀገር ያሏት የኢንዱስትሪያል ፓርኮች ለሌሎቹ ሀገራት ምሳሌ መሆን የሚችሉ ናቸው — የብሪክስ ማዕቀፍ በአህጉሪቱ ያሉ ሀገራት በዘርፉ የላቀ ደረጃ እንዲደርሱ ትልቅ ዕድልን አመቻችቷል ። '' ሲሉ በባዮ ኢመርጂንግ ቴክኖሎጂ ተቋም የኢንዱስትሪያል ባዮ ቴክኖሎጂ ዳይሮክቶሬት ስር ተመራማሪና የቡድን መሪ ፍሬው ታፈሰ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። ሁለት ጉዳዮችን በምንዳስስበት የሶቨርኒቲ ሶርስስ ፕሮግራም በክፍል አንድ የአፍሪካ ሀገራት በባዮ ኢኮኖሚ ዘርፍ እንዴት በብሪክስ ማዕቀፍ ስር ራሳቸውን ያሥተሳስሩ ስንል በባዮ ኢመርጂንግ ቴክኖሎጂ ተቋም የኢንዱስትሪያል ባዮ ቴክኖሎጂ ዳይሮክቶሬት ስር ተመራማሪና የቡድን መሪ ፍሬው ታፈሰ (ዶ/ር) ጋር ተወያይተናል። በሁለተኛው ክፍልም የበጎ አድራጎት ድርጅቶች ከምዕራባዊያን የእርዳታ ድጋፎች በመላቀቅ ውስጣዊ የፋይናንስ አቅማቸውን እንዴት መገንባት ይችላሉ ከሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሁሪያ አሊ መኸዲ፣ በኢትዮጵያ አረጋዊያንና ጡረተኞች ብሔራዊ ማኅበር ም/ቦርድ ሰብሳቢው አቶ ጌታቸው ክፍሉ እንዲሁም በሄልፕ ኤጅ ኢትዮጵያ ሲኒየር ፕሮግራም አድቫይዘር ሶፊያ መሃመድ ጋር ቃኝተናል። ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን  ያዳምጡ:

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Nov 21, 2025

Embed this episode

Ready to play

የባዮ ኢኮኖሚ ለውጥ በአፍሪካ፡- ከአህጉሪቷ እስከ ብሪክስ ማዕቀፍ የተዘረጋው ትብብር

0:00 1:00:00

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of Sovereignty Sources?

This episode is 1 hour and 0 minutes long.

When was this Sovereignty Sources episode published?

This episode was published on November 21, 2025.

Can I download this Sovereignty Sources episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!