የቤተሰብ ዕቅድ እና የስነ-ተዋልዶ ጤና አገልግሎትን ከእርዳታ ጥገኝነት ነጻ የማድረግ ጅምር በኢትዮጵያ episode artwork

EPISODE · Feb 20, 2026 · 1H

የቤተሰብ ዕቅድ እና የስነ-ተዋልዶ ጤና አገልግሎትን ከእርዳታ ጥገኝነት ነጻ የማድረግ ጅምር በኢትዮጵያ

from The Rising South

“የጤናውን ሴክተር ስንመለከት ጤና ብቻውን በአንድ የሚቆም።[…] የዓለም ጤና ድርጅት ደግሞ 'Health in All Policies' ነው የሚለው። የጤና ፖሊሲዎች በሁሉም ፖሊሲዎች ውስጥ መኖር አለባቸው። ምክንያቱም ግብርና ብንለው፣ ትምህርት ብንል፣ ሁሉም ብንላቸው የጤና ፖሊሲ ከሌላቸው ሙሉ አይሆኑም፤ ምክንያቱም ዋናው ጤና ስለሆነ ማለት ነው።” ሲሉ በጤና ሚኒስቴር የስነ-ተዋልዶ ጤና፣ የቤተሰብ እቅድ፣ የአፍላ ወጣቶች እና ወጣቶች ፕሮግራም ኃላፊ ዶ/ር አለማየሁ ሁንዱማ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት በመጀመሪያው ክፍል በጤና ሚኒስቴር የስነ-ተዋልዶ ጤና፣ የቤተሰብ እቅድ፣ የአፍላ ወጣቶች እና ወጣቶች ፕሮግራም ኃላፊ ከሆኑት ዶ/ር አለማየሁ ሁንዱማ ጋር በመሆን መንግስት ከመደበኛ ብሄራዊ በጀቱ ወደ 14 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር የሚጠጋ ገንዘብ ለፕሮግራሙ በመመደብ ከእርዳታ ጥገኝነት ነጻ የሆነ የጤና ስርዓትን እውን የማድረግ ሂደት እንመለከታለን። በሁለተኛው ክፍል ደግሞ የኢትዮጵያ ፈጣን የከተሞች እድገት እና እየጨመረ ስለመጣው የቤት ፍላጎት ጉዳይ በሪል ሰቴት ዘርፍ ላይ ከፍተኛ የማርኬቲንግ ባለሙያ እና አማካሪ ከሆኑት ኢንጂነር ቸርነት መንግስቴ ጋር ያደረግነውን ውይይት አካትተናል። ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Feb 20, 2026

Embed this episode

Ready to play

የቤተሰብ ዕቅድ እና የስነ-ተዋልዶ ጤና አገልግሎትን ከእርዳታ ጥገኝነት ነጻ የማድረግ ጅምር በኢትዮጵያ

0:00 1:00:00

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

No similar podcasts found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of The Rising South?

This episode is 1 hour and 0 minutes long.

When was this The Rising South episode published?

This episode was published on February 20, 2026.

Can I download this The Rising South episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!