የብር ምንዛሬ ለውጥ፦ በኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፍ ላይ ምን ለውጥ አመጣ ? episode artwork

EPISODE · Jun 23, 2026 · 1H

የብር ምንዛሬ ለውጥ፦ በኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፍ ላይ ምን ለውጥ አመጣ ?

from The Rising South

 “ገንዘቡ እንደ አስፈላጊነቱ ከተለቀቀ ችግሩ የዋጋ ንረትን ያባብሳል። ህዝቡ የዋጋ ንረት መሸከም አይችልም። በተለይ ቋሚ ገቢ ያላቸው።” ሲሉ የዘመን ባንክ ዋና የፋይናንስ ኦፊሰር አቶ መሰረት ወንድም ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡ በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፣ የዘመን ባንክ ዋና የፋይናንስ ኦፊሰር ከሆኑት ከአቶ መሰረት ወንድም ጋር በመሆን የ[ኢትዮጵያ]ብር ምንዛሬ ለውጥ፣ ለገንዘብ ፍሰት፣ ለብድር እና ህዝቡ በፋይናንስ ሴክተሩ ስርዓቱ ላይ ያለው እምነት ላይ ምን ሊፈጥር እንደሚችል የዳሰስን ሲሆን፤ በክፍል ሁለት ደግሞ የዲጂታል አስተዳደር እና ትራንስፎርሜሽን አማካሪ ከሆኑት ከአቶ እስክንድር ቸርነት ጋር፣ በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ስርዓቶች በስተጀርባ ያሉትን እና ብዙ ጊዜ ትኩረት የማይሰጣቸውን መዋቅሮች እንቃኛለን፡፡ 

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Jun 23, 2026

Embed this episode

NOW PLAYING

የብር ምንዛሬ ለውጥ፦ በኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፍ ላይ ምን ለውጥ አመጣ ?

0:00 1:00:00

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

No similar podcasts found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of The Rising South?

This episode is 1 hour and 0 minutes long.

When was this The Rising South episode published?

This episode was published on June 23, 2026.

Can I download this The Rising South episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!