የብሪክስ የ2025 የክህሎት ውድድር፣ የወርቅ፣ የብር እና የነሀስ ሜዳሊያ ያገኙት ኢትዮጵያውያን ወጣቶች episode artwork

EPISODE · Sep 22, 2025 · 58 MIN

የብሪክስ የ2025 የክህሎት ውድድር፣ የወርቅ፣ የብር እና የነሀስ ሜዳሊያ ያገኙት ኢትዮጵያውያን ወጣቶች

from The Rising South

“ይሄ ምርት በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል እና በአፋር ክልል ተሸጦ በቆላና መስኖ አካባቢ ሚኒስቴር ገዢነት ወደ ሁለቱ ክልል ቴክኖሎጂው እንዲተገበር ተደርጎ ሁለቱም ክልል ላይ ቴክኖሎጂውን ሰርተን አምርተን ገጥመንላቸው እየተጠቀሙ ነው።” በግብርና ዘርፍ በሰራው ስራ የወርቅ ተሸላሚው ዘላለም እንዳለው በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት በቅርቡ ከብሪክስ አባል ሀገራት በተውጣጡ 300 ወጣት የፈጠራ ባለሙያዎች መካከል በቻይና በተካሄደው የብሪክስ የ2025 የክህሎት ውድድር ላይ ኢትዮጵያን ወክለው በተለያዩ ዘርፎች በመሳተፍ የወርቅ፣ የብር እና የነሀስ ሜዳሊያ ከተሸለሙት ሶስት ኢትዮጵያውያን የፈጠራ ባለሙያ ወጣቶች ከዘላለም እንዳለው፣ አቤኔዘር ተከስተ የብር ተሸላሚ እና ነቢሀ ንስሩ የነሃስ ተሸላሚ ጋር ቆይታ አድርገናል፡፡ ወጣቶቹ በውድድሩ ላይ ይዘው ስለቀረቧቸው የፈጠራ ስራዎች፣ በውድድሩ ላይ ስለገጠሟቸው ነገሮች እንዲሁም ወደፊት ስላሏቸው ራዕዮች በሰፊው ተወያይተናል፡፡ ሙሉውን ፕሮግራም ያዳምጡ:

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Sep 22, 2025

Embed this episode

NOW PLAYING

የብሪክስ የ2025 የክህሎት ውድድር፣ የወርቅ፣ የብር እና የነሀስ ሜዳሊያ ያገኙት ኢትዮጵያውያን ወጣቶች

0:00 58:58

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

No similar podcasts found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of The Rising South?

This episode is 58 minutes long.

When was this The Rising South episode published?

This episode was published on September 22, 2025.

Can I download this The Rising South episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!