Skip to content
የሃገራዊ ምርጫ ተሳታፊ ፓርቲዎች ለሴቶች ምን ይዘዋል? ጠይቂ ዘመቻ - ሜይ 17, 2021 episode artwork

EPISODE · May 17, 2021 · 3 MIN

የሃገራዊ ምርጫ ተሳታፊ ፓርቲዎች ለሴቶች ምን ይዘዋል? ጠይቂ ዘመቻ - ሜይ 17, 2021

from ምርጫ 2013 - የአሜሪካ ድምፅ · host ኤደን ገረመው

በመጪው ሃገራዊ ምርጫ ላይ የሚሳተፉ ፓርቲዎችን በመሰረታዊ የኢኮኖሚ፣ የጤና፣ የትምህርት ፖሊሲያቸው ውስጥ ለሴቶች ምን ይዘዋል የሚለውን ሴቶች እንዲጠይቁ የሚያበረታታ ጠይቂ የተሰኘ ዘመቻ በሴታዊት ንቅናቄ ተጀምሯል፡፡ በሴታዊት ንቅናቄ ውስጥ የሴቶች ፖለቲካዊ ተሳትፎ መርሃግብር ስራአስኪያጅ አበባዬ አስራት ጋር ቆይታ ያደረገችዋ ኤደን ገረመው ናት፡፡ አበባዬ ተቋማቸው ሴታዊት ንቅናቄ በ6ኛው ሃገራዊ ምርጫ ላይ ስላለው ተሳትፎ ከምታስረዳበት ውይይታቸው ይጀምራል፡፡

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published May 17, 2021

Embed this episode

Ready to play

የሃገራዊ ምርጫ ተሳታፊ ፓርቲዎች ለሴቶች ምን ይዘዋል? ጠይቂ ዘመቻ - ሜይ 17, 2021

0:00 3:02

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

No similar podcasts found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of ምርጫ 2013 - የአሜሪካ ድምፅ?

This episode is 3 minutes long.

When was this ምርጫ 2013 - የአሜሪካ ድምፅ episode published?

This episode was published on May 17, 2021.

Can I download this ምርጫ 2013 - የአሜሪካ ድምፅ episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!