የሀገር-በቀል እውቀት፡ የማንነት እና የስነ-ልኬታችን መሣሪያ episode artwork

EPISODE · Nov 3, 2025 · 59 MIN

የሀገር-በቀል እውቀት፡ የማንነት እና የስነ-ልኬታችን መሣሪያ

from The Rising South

“የሀገር-በቀል እውቀት የስነ-ልኬታችን መሳሪያ ነው [……..] የአንድ ሰው፣ የአንድ ህዝብ፣ የአንድ ሃገር የጥሩ እና የመጥፎ ነገር መለኪያ ማለት ነው፡፡ ይሄ መጥፎ ነው፣ ይሄ ጥሩ ነው፣ ይሄ ይሻላል፣ ይሄ አይሻልም፣ ይሄ ይበልጣል ይሄ አይበልጥም ብሎ ህዝብ የሚበይንበት፣ የሚለካበት፣ ያሉትን እሴቶች የሚለካበት ነው፡፡ እሱ የለህም ማለት መለኪያህን ተነጠቅህ ማለት ነው፡፡ መለኪያህ ካንተ ወጣ ማለት በሌሎች መለኪያ ውስጥ ትገባለህ፡፡” ሲሉ በሀገር-በቀል እውቀት ጥናት እና ምርምር ከፍተኛ ባለሙያ የሆኑት አቶ አብዱልፈታህ አብደላህ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡ በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፣ በኢትዮጵያ እና በአፍሪካ የሀገር-በቀል እውቀት በመደበኛው የትምህርት-ሥርዓት ውስጥ የአለመካተቱን ምስጢር በሀገር-በቀል እውቀት ጥናት እና ምርምር ከፍተኛ ባለሙያ የሆኑት አቶ አብዱልፈታህ አብደላህ በሰፊው አብራርተውታል፡፡ በተጭማሪም በምስራቅ አፍሪካ ፖለቲካ ውስጥ ከፍተኛ የመነጋገሪያ ርዕሰ ጉዳይ እየሆነ ስለመጣው የቀይ ባህር ጉዳይ የታሪክ ተመራማሪ ከሆኑት ከፕሮፌሰር አህመድ ዘካሪያ ያደረነውም ውይይት በዚህ ዝግጅት ውስጥ ተካቷል፡፡  ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ :

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Nov 3, 2025

Embed this episode

NOW PLAYING

የሀገር-በቀል እውቀት፡ የማንነት እና የስነ-ልኬታችን መሣሪያ

0:00 59:59

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

No similar podcasts found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of The Rising South?

This episode is 59 minutes long.

When was this The Rising South episode published?

This episode was published on November 3, 2025.

Can I download this The Rising South episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!