EPISODE · Aug 5, 2026 · 9 MIN
የሐምሌ 29 ቀን 2018 ዓ.ም. የዓለም ዜና
from የዓለም ዜና · host DW
በጋምቤላ ክልል ኑዌር ብሔረሰብ ዞን በሚገኙ አምስት ወረዳዎች የተከሰተው የዝናብ እጥረት የተለያዩ ሰብሎችና አትክልቶችን ለጉዳት መዳረጉን ነዋሪዎች እና የዞኑ አስተዳደር ለዶቼቬለ ተናገሩ። በዴሞክራቲክ ኮንጎ ምሥራቃዊ ግዛት የተቀሰቀሰው የኢቦላ ተሐዋሲ ስርጭት መባባሱ ተገለጸ። የሟቾች ቁጥር ከ1,700 በልጧል። በኢራን የሚደገፉት የሁቲ አማጽያን በአንድ ተጨማሪ የሳዑዲ አረብያ ነዳጅ ጫኝ መርከብ ላይ ጥቃት መፈጸመቸው ተዘገበ። ሩሲያ በዩክሬን ዋና ከተማ ኪየቭና አካባቢው ላይ በሚሳኤል እና በሰው አልባ አውሮፕላኖች ባደረሰችው ጥቃት ቢያንስ 17 ሰዎች ተገደሉ፤ ከ40 በላይም ቆሰሉ።
Embed this episode
Ready to play
የሐምሌ 29 ቀን 2018 ዓ.ም. የዓለም ዜና
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
No similar episodes found.