የሐይማኖታዊ እና ባህላዊ እሴቶች ሚና ጾታን ጥቃቶችን ለመከላከል episode artwork

EPISODE · Dec 12, 2025 · 59 MIN

የሐይማኖታዊ እና ባህላዊ እሴቶች ሚና ጾታን ጥቃቶችን ለመከላከል

from The Rising South

“የመጀመሪያው ትልቁ ነገር የሰውን ልጅ ክብር ማሳወቅ ነው። የሰው ልጅ ክብር፣ አንዱ ጉልበት ስላለው ሌላውን ጉልበት የሌለውን የማጥቃት መብት እንዳለው ተደርጎ የሚቆጠርበት አለመሆኑን፣ ሰውን ማክበርን ፈጣሪን መፍራትን፣ ህግን መጠበቅን በተለይ ደግሞ አጥቂነትን፣ የአጥቂነት ባህሪን በተቻለ መጠን አውግዞ በማስተማር የሀይማኖት ተቋማት ትልቅ ድርሻ አላቸው።” ሲሉ በቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ የስነመለኮት መምህር የሆኑት መምህር ዳንኤል ሰይፈሚካኤል ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡ በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ ባለ ሁለት ክፍል ዝግጅት፣ በመጀመሪያው ክፍል በኢትዮጵያ ውስጥ ስላለው ጾታን መሰረት ስላደረገ ጥቃት እንዲሁም በመንግስት እና በሃይማኖት ተቋሟት በኩል መደረግ ስለሚገባቸው የተለያዩ ተግባራት በሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳዮች ሚኒስቴር የሴቶች መብት ጥበቃና ምላሽ መሪ ስራ አስፈጻሚ የሆኑት አቶ ዘካሪያስ ደሳለኝን፣ የህግ ባለሙያ እና የሴቶችን አቅም ማጎልበት ባልሙያ የሆኑትን ወ/ሮ ቤተልሄም ድጉን እንዲሁም በቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ የስነመለኮት መምህር የሆኑት መምህር ዳንኤል ሰይፈሚካኤል ያነጋገርናቸው ሲሆን፤ ቻይና በኤሌክትሪክ መኪኖች ሽያጭ ላይ ያወጣቸው ጥብቅ ፖሊሲን ተከትሎ በኢትዮጵያ ላይ ሊፈጥር የሚችለውን ጫና በኤሌክትሪክ መኪኖች ዙሪያ በማማከር ከሚታወቁት ከአቶ ብሩክ አወቀ ጋር ያደረግነው ውይይት በሁለተኛው የመሰናዶኣችን ክፍል ተካትቷል፡፡  ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ :

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Dec 12, 2025

Embed this episode

NOW PLAYING

የሐይማኖታዊ እና ባህላዊ እሴቶች ሚና ጾታን ጥቃቶችን ለመከላከል

0:00 59:48

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

No similar podcasts found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of The Rising South?

This episode is 59 minutes long.

When was this The Rising South episode published?

This episode was published on December 12, 2025.

Can I download this The Rising South episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!