EPISODE · Mar 4, 2026 · 10 MIN
የካቲት 25፣ 2018 ዓ/ም የዓለም ዜና
from የዓለም ዜና · host DW
• በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን አቤ ደንጎሮ ወረዳ ዳግም ባገረሸ የታጣቂዎች ጥቃት ሶስት የጸጥታ ኃይሎችን ጨምሮ 7 ሰዎች ተገደሉ። • በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን በታጣቂዎች እየተፈጸሙ ያሉ ግድያዎች እና ግፎችን ለማስቆም የኦሮሚያ ክልል እና የፌዴራል መንግስቱ ተጨባጭ ርምጃዎችን እንዲወስድ ኢሰመኮ አሳሰበ ። • ደቡባዊ ጂቡቲ ውስጥ በደረሰ ፍንዳታ አራት ህጻናት መገደላቸውን ባለሥልጣናት አስታወቁ። አንድ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ቡድን ግን ህጻናቱ በድሮን ጥቃት መገደላቸውን ገልጿል። • ኢራን ከባህረ ሰላጤው ሃገራት በተጨማሪ የሰሜን አትላንቲክ የጋራ መከላከያ ሃገራት የተሻገረ የሚሳኤል ጥቃት መሰንዘሯ ተሰማ።
Embed this episode
NOW PLAYING
የካቲት 25፣ 2018 ዓ/ም የዓለም ዜና
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
No similar episodes found.