የለውጥ ዋጋ: ዓለምአቀፉ የገንዘብ ተቋምና ኢትዮጵያ episode artwork

EPISODE · Oct 24, 2025 · 59 MIN

የለውጥ ዋጋ: ዓለምአቀፉ የገንዘብ ተቋምና ኢትዮጵያ

from The Rising South

በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፣ የአለምዓቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍን) እና የኢትዮጵያን ግንኙነት፣ የኢኮኖሚ እድገት ዋሰትና ይሆን ወይስ የዕዳ ወጥመድ የሚለውን እንመረምራለን። ለዚህም ከፍተኛ የምጣኔ ሀብት ባለሙያው ክቡር ገና እና በኢትዮጵያ ፖሊሲ ጥናት ተቋም ከፍተኛ ተመራማሪ ጀማል መሐመድ (ዶ/ር) ጋብዘናቸዋል፡፡ '' እንደ ቀጥተኛ የውጭ ኢንቨስትመንት ፍሰት (FDI) እና የወጪ ንግዳችን መጠን መጨመር ያሉ ትክክለኛ የውጭ ምንዛሪ ምንጮች እስካልተፈጠሩ ድረስ፣ የውጭ ምንዛሪ ችግር ተፈቷል ልንል አንችልም ፣" ሲሉ ከፍተኛ የምጣኔ ሀብት ባለሙያው ክቡር ገና ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡ ኢትዮጵያ የለውጥ ዉጥኗን ለማሳካት ምን ማድረግ አለባት ? ''ይህንን [በብድር የተገኘ] ገንዘብ በአገልግሎት ዘርፍ ላይ ማባከን አይገባም። [...]የኢኮኖሚውን ምርታማነትና የውጪ ንግድ አቅም ለማሳደግ በማኑፋክቸሪንግ እና በግብርና ዘርፎች ላይ ኢንቨስት ማድረግ ይገባል። ሲሉ በኢትዮጵያ የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት ከፍተኛ ተመራማሪ ጀማል መሐመድ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡ ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ፡

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Oct 24, 2025

Embed this episode

NOW PLAYING

የለውጥ ዋጋ: ዓለምአቀፉ የገንዘብ ተቋምና ኢትዮጵያ

0:00 59:56

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

No similar podcasts found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of The Rising South?

This episode is 59 minutes long.

When was this The Rising South episode published?

This episode was published on October 24, 2025.

Can I download this The Rising South episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!