የሉዓላዊነት ጉዞ፦ ኢትዮጵያ በጤና፣ በምግብ እና በአየር ትራንስፖርት ዘርፎች እያመጣች ያለችው አዲስ ለውጥ episode artwork

EPISODE · Feb 2, 2026 · 1H

የሉዓላዊነት ጉዞ፦ ኢትዮጵያ በጤና፣ በምግብ እና በአየር ትራንስፖርት ዘርፎች እያመጣች ያለችው አዲስ ለውጥ

from The Rising South

"የኢትዮጵያ የምግብ እና የመድኃኒት ባለሥልጣን የደረጃ ሶስት (Maturity Level 3) እውቅናን ማግኘቱ ለሀገሪቱ ብቻ ሳይሆን ለቀጠናው፣ እንዲሁም ለእኛ እንደ ኢንዱስትሪ ባለቤቶች ጨዋታ ቀያሪ ትልቅ ክስተት ነው።[...]የምስክር ወረቀቱን በቀላሉ በመጠቀም በኢትዮጵያ የተመረተን ማንኛውንም ምርት በመላው አፍሪካ አልፎም ከዚያ በላይ ማሰራጨት እንችላለን።" ሲሉ 'ፋርማኮሎጂስት' እና የኢትዮጵያ የፋርማሲ ባለሙያዎች ማህበር ፕሬዝዳንት ዶ/ር ዳንኤል ዋክቶሌ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡ በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት በቀዳሚነት ፋርማኮሎጂስት እና የኢትዮጵያ የፋርማሲ ባለሙያዎች ማህበር ፕሬዝዳንት ከሆኑት ከዶ/ር ዳንኤል ዋክቶሌ ጋር በኢትዮጵያ የመድኃኒት ዘርፍ መንግስት የገበያውን መጠን እስከ 2030 ድረስ ወደ $3.6 ቢሊዮን ለማሳደግ የሰነቀውን ዕቅድ እንቃኛለን። በመቀጠል የኢትዮጵያን የስንዴ ምርት እድገት ከከፍተኛ የግብርና ተመራማሪዉ ጸደቀ አባተ (ዶ/ር) ጋር እናነሳለን።በመጨረሻም በኢትዮጵያ ሲቪል አቪየሽን ባለሥልጣን ከፍተኛ የአቪየሽን ባለሙያ ከሆኑት ከአቶ እንዳለ ተሾመ ጋር ሆነን ቦይንግ ስለ አፍሪካ አቪየሽን ዕድገት ያስቀመጠውን ትንበያ እና የኢትዮጵያ ልዩ ሚና እንመረምራለን።  ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Feb 2, 2026

Embed this episode

Ready to play

የሉዓላዊነት ጉዞ፦ ኢትዮጵያ በጤና፣ በምግብ እና በአየር ትራንስፖርት ዘርፎች እያመጣች ያለችው አዲስ ለውጥ

0:00 1:00:00

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

No similar podcasts found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of The Rising South?

This episode is 1 hour and 0 minutes long.

When was this The Rising South episode published?

This episode was published on February 2, 2026.

Can I download this The Rising South episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!