የማካካሻ ፍትህ ፦ ለአፍሪካ ለምን አስፈላጊና ወሳኝ ጥያቄ ሆነ ? episode artwork

EPISODE · Dec 9, 2025 · 1H

የማካካሻ ፍትህ ፦ ለአፍሪካ ለምን አስፈላጊና ወሳኝ ጥያቄ ሆነ ?

from The Rising South

“የቅኝ ግዛት ካሳ ጉዳይ ማንሳት ከታሪካዊ እይታ አንጻር ብቻ ሳይሆን ከፖለቲካዊና ከሥነ-ልቦናዊ እይታ አንጻርም ጭምር በጣም አስፈላጊ ነው። ይህም አሁን ያለው የምዕራቡ ዓለም ትውልድ እንዲሁም አሁን በአፍሪካ እና በሌሎች በዓለም ዙሪያ በሚገኙ የቅኝ ግዛት ሥር በነበሩ አገሮች የሚኖሩት ትውልዶች በእነዚህ አካባቢዎች ጭቆና፣ ብዝበዛ እና አሰቃቂ የቅኝ ግዛት አገዛዝ እንደነበረ ማወቅ አለባቸው።” ሲሉ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ምሁሩ ዳዊት መዝገበ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡ በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ ባለ ሁለት ክፍል ዝግጅት፣ በመጀመሪያው ክፍል የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ምሁሩ ዳዊት መዝገበ፣ የቅኝ ግዛት ካሳ ለአፍሪካ ክብር፣ ሉዓላዊነትና ልማት አስፈላጊ የሆነበትን ምክንያት እንዲሁም በሁለተኛው የዝግጅታችን ክፍል ደግሞ በናይጄሪያ ሴኪውሪቲስ እና ኤክስቼንጅ ኮሚሽን የሕግ እና ክስ ጉዳዮች መምሪያ ም/ዳይሬክተርና ኃላፊ ፍራንሲስ ኡዞማ ኦካፎር (ዶ/ር) ፣ በናይጄሪያ ሴኪውሪቲስ እና ኤክስቼንጅ ኮሚሽን የሕግ መምሪያ ዳይሬክተር ኔስተር ኢኬአጉ ፣ እንዲሁም በሴድረስ ግሩፕ አፍሪካ ሥራ አስፈፃሚ ዳይሬክተር ዴሌ አኪንጆን በአፍሪካ አህጉር ውስጥ የካፒታል ገበያ አስፈላጊነትን አስመልክቶ ያደረግነው ውይይት ተካትቷል፡፡  ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ፡

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Dec 9, 2025

Embed this episode

NOW PLAYING

የማካካሻ ፍትህ ፦ ለአፍሪካ ለምን አስፈላጊና ወሳኝ ጥያቄ ሆነ ?

0:00 1:00:00

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

No similar podcasts found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of The Rising South?

This episode is 1 hour and 0 minutes long.

When was this The Rising South episode published?

This episode was published on December 9, 2025.

Can I download this The Rising South episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!