የማይታይ ሞተር : የአፍሪካ ኢ-መደበኛ ኢኮኖሚ እንቅስቃሴ episode artwork

EPISODE · Oct 10, 2025 · 1H

የማይታይ ሞተር : የአፍሪካ ኢ-መደበኛ ኢኮኖሚ እንቅስቃሴ

from The Rising South

“እነዚህ ኢ-መደበኛ ኢኮኖሚ እንቅስቃሴ የምንላቸው ዋነኛ ቀጣሪ ሴክተር ናቸው፤ መተዳደሪያም ነው፤ ኢኮኖሚው የተረጋጋ እነዲሆን ያደርጋል፡፡ ኢኮኖሚውን በማረጋጋት ደረጃ የተለያዩ ነገሮች ለዝቅተኛ ማህበረሰብ በማቅረብ የኢ-መደበኛ ኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ወሳኝ ነው፡፡“ ሲሉ በኢትዮጵያ የኢኮኖሚክስ ማህበር ውስጥ ተመራማሪ ዘነበች አድማሱ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፣ በኢትዮጵያ እና በአፍሪካ የኢ-መደበኛ ኢኮኖሚው እንቅስቃሴ ለስራ እድል ፈጠራ እና ለኢኮኖሚው ያለውን አስተዋጽዎ በኢትዮጵያ የኢኮኖሚክስ ማህበር ውስጥ ተመራማሪ ዘነበች አድማሱ (ዶ/ር) ጋር ቆይታ አድርገናል፡፡ በተጭማሪም ስለ ኢትዮጵያ የማሪታይም ትምህርት በኢትዮጵያ ባህር ትራስፖርት እና ሎጅስቲክስ ባለስልጣን የባቦጋያ ማሪታይም እና ሎጅስቲክስ አካዳሚ ዲን ከአቶ ሲራጅ አብዱላሂ ጋር ያደረግነው ውይይት በዚህ ዝግጅት ውስጥ ተካቷል፡፡ ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፐሮግራሙን ያዳምጡ ፡

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Oct 10, 2025

Embed this episode

NOW PLAYING

የማይታይ ሞተር : የአፍሪካ ኢ-መደበኛ ኢኮኖሚ እንቅስቃሴ

0:00 1:00:00

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

No similar podcasts found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of The Rising South?

This episode is 1 hour and 0 minutes long.

When was this The Rising South episode published?

This episode was published on October 10, 2025.

Can I download this The Rising South episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!