የመጋቢት 29 ቀን 2018 የዓለም ዜና episode artwork

EPISODE · Apr 7, 2026 · 12 MIN

የመጋቢት 29 ቀን 2018 የዓለም ዜና

from የዓለም ዜና · host DW

-ከ80 የሚበልጡ ስደተኞች ሜድትራኒያን ባሕር ዉስጥ ሰምጠዉ ሳይሞቱ እንዳልቀረ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አስታወቀ።ዓለም አቀፉ የፍልስተኞች ጉዳይ ድርጅት (IOM) እንደሚለለዉ 120 ስደተኞች አሳፍራ ከሊቢያ ወደ አዉሮጳ ትቀዝፍ የነበረች አነስተኛ ጀልባ ባለፈዉ ዕሁድ ሰጥማለች።32ቱ በሕይወት ተርፈዋል።-----የእስራኤል-ዩናይትድ ስቴትስና የኢራን ጦር ኃይላት አንዳቸዉ የሌላዉን ተቋማትና ይዞታዎች በደብደባቸዉን ዛሬም እንደቀጠሉ ነዉ።የቃላት ጦርነቱም እንደናረ ነዉ።---ጦርነቱ የእርዳታ ምግብ፣መድሐኒትና ቁሳቁስ እንዳይንቀሳቀስ ወይም እንዲዘገይ ማድረጉን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅቶች አስታወቁ።

NOW PLAYING

የመጋቢት 29 ቀን 2018 የዓለም ዜና

0:00 12:04

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

ድምጽ - የአሜሪካ ድምፅ የአሜሪካ ድምፅ (ቪኦኤ) ከአርባ በላይ በሆኑ ቋንቋዎች ከዩናይትድ ስቴትስ በመላው ዓለም የሚያሠራጭ አገልግሎት ነው፡፡ ቪኦኤ በየሣምንቱ ወደ 1 ሺህ 500 ሰዓት ለሚሆን ጊዜ ዜና፣ መረጃዎችን፣ ትምህርታዊና ባሕላዊ ፕሮግራሞችን በዓለም ዙሪያ ወደ 123 ሚሊየን ለሚሆን ሰው ያደርሣል፡፡ የበለጠ ለማወቅ በ voanews.com ላይ ያግኙን፡፡ Radio Sweden Tigrinya - ራድዮ ሽወደን ትግርኛ Sveriges Radio ዜና ሽወደን ብትግርኛ Ansvarig utgivare: Klas Wolf-Watz እንወያይ | Deutsche Welle ኢትዮጵያን በሚመለከቱ ጉዳዮች ላይ ከተለያዩ እንግዶች እና በተለያዩት የዓለም ሀገሮች ከሚገኙት ወኪሎቻችን ጋ የምናካሂደውን እና በየሣምንቱ እሁድ ከምሽቱ አንድ ሰዓት ከአሥር ደቂቃ ላይ የሚተላለፈውን የውይይት ዝግጅት ያዳምጡ። ማሕደረ ዜና ማሕደረ ዜና፣ ኢትዮጵያን ጨምሮ በመላዉ ዓለም የተደረጉ፣ ሊደረጉ የታቀዱና የተነገሩ ዓበይት ፖለቲካዊ ጉዳዮች ዘወትር ሰኞ ይቃኙበታል። ዝግጅቱ የሐገራትን፣ የዓለም አቀፍ እና አካባቢያዊ ማሕበራትን፣ድርጅቶችንና የታዋቂ ግለሰቦችን ያለፈ፣ያሁንና የወደፊት ምግባሮችን እያነሳ በባለሙያዎች አስተያየት የተደገፈ ትንታኔ ይቀርብበታል። አዘጋጅ፣ ነጋሽ መሐመድ

Frequently Asked Questions

How long is this episode of የዓለም ዜና?

This episode is 12 minutes long.

When was this የዓለም ዜና episode published?

This episode was published on April 7, 2026.

What is this episode about?

-ከ80 የሚበልጡ ስደተኞች ሜድትራኒያን ባሕር ዉስጥ ሰምጠዉ ሳይሞቱ እንዳልቀረ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አስታወቀ።ዓለም አቀፉ የፍልስተኞች ጉዳይ ድርጅት (IOM) እንደሚለለዉ 120 ስደተኞች አሳፍራ ከሊቢያ ወደ አዉሮጳ ትቀዝፍ የነበረች አነስተኛ ጀልባ ባለፈዉ ዕሁድ ሰጥማለች።32ቱ በሕይወት ተርፈዋል።-----የእስራኤል-ዩናይትድ ስቴትስና የኢራን ጦር ኃይላት አንዳቸዉ የሌላዉን ተቋማትና...

Can I download this የዓለም ዜና episode?

Yes, you can download this episode by clicking the download button on the episode player, or subscribe to the podcast in your preferred podcast app for automatic downloads.
URL copied to clipboard!