EPISODE · Jun 7, 2021 · 22 MIN
የመጀመሪያው እንደሆነ ስለተነገረለት አካል ጉዳተኞች ላይ ያነጣጠረ የፖለቲካ ክርክር - ጁን 07, 2021
from ምርጫ 2013 - የአሜሪካ ድምፅ · host ሀብታሙ ስዩም
ከጥቂት ሳምንታት በኃላ በሚደረገው ሀገራዊ ምርጫ የሚሳተፉ የአካል ጉዳተኛ ኢትዮጵያዊያንን ጉዳይ እንደምን አድርገው እንደሚያስተናግዱ የሚመረምር ክርክር ከሰሞኑ ተደርጓል። ክርክሩን የመሩት በአካል ጉዳተኞች ጉዳይ የህግ አማካሪ የሆኑት አቶ ዳኛቸው ቦጋለ ናቸው። ከአቶ ዳኛቸው ጋር ዘለግ ያለ ቆይታ ያደረገው ሀብታሙ ስዩም ሲሆን ክርክሩ እንዴት እንደተዘጋጀ እና ፋይዳው ምን እንደሆነ ጥያቄ አቅርቦላቸዋል።ተያያዥ ሀሳቦች የተነሱበት ቃለ ምልልስ በመቀጠል ይደመጣል።
Embed this episode
Ready to play
የመጀመሪያው እንደሆነ ስለተነገረለት አካል ጉዳተኞች ላይ ያነጣጠረ የፖለቲካ ክርክር - ጁን 07, 2021
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
No similar episodes found.
Similar Podcasts
No similar podcasts found.