የመካከለኛው ምሥራቅ ውጥረት እና የአፍሪካ አህጉራዊ የልማት አማራጮች episode artwork

EPISODE · Mar 11, 2026 · 1H

የመካከለኛው ምሥራቅ ውጥረት እና የአፍሪካ አህጉራዊ የልማት አማራጮች

from The Rising South

"በቅርቡ በኢራን የታዩትን ክስተቶች፣ አሜሪካ እና እስራኤል በኢራን ላይ በከፈቱት ጥቃት፣ እንዲሁም ትንሽ ቀደም ብሎ በቬንዙዌላ የሆነውን ስንመለከት፤ እነዚህ ክስተቶች ዓለም አቀፋዊውን መዋቅር እየቀየረ ያለ አዲስ ሥርዓት መኖሩን ይነግሩናል። አሁን ባለንበት ሁኔታም የኃይል ፖለቲካ ከሕግ የበላይነት በላይ እየገነነ መጥቷል። በዚህ ሂደት ውስጥ ደግሞ ይበልጥ ተጋላጭ የሆኑት የደቡባዊ ዓለም ሀገራት ያላደጉና በማደግ ላይ ያሉ አገራት ናቸው።" ሲሉ የልማት ኢኮኖሚስቱ  እንዳልካቸው ስሜ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅታችን፣ በመጀመሪያው ክፍል ከልማት ኢኮኖሚስቱ እንዳልካቸው ስሜ (ዶ/ር) ጋር በመሆን ዓለም አቀፋዊ የጂኦፖለቲካዊ ውጥረቶች—በተለይም በኢራን ዙሪያ ያለው አለመረጋጋት—በአፍሪካ የኢነርጂ ገበያ፣ የንግድ መስመሮች እና የኢኮኖሚ ስትራቴጂ ላይ ምን ተፅዕኖ ያሳድራሉ? የሚሉትን ጥያቄዎች የምንዳስስ ሲሆን፤ በክፍል ሁለት፦ የ2025 የዓለም አቀፍ የረሃብ መረጃ ጠቋሚ ግኝቶችን የአፍሪካ ህብረት ግብርና፣ ገጠር ልማት፣ ሰማያዊ ኢኮኖሚ እና ዘላቂ አካባቢ ጥበቃ ኮሚሽነር ከሆኑት ከሙሴ ቪላካቲ እና በኢትዮጵያ የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት ዋና ተመራማሪ ከሆኑት ደሳለኝ ቤኛ (ዶ/ር) ጋር ዳስሰነዋል። ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ 

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Mar 11, 2026

Embed this episode

NOW PLAYING

የመካከለኛው ምሥራቅ ውጥረት እና የአፍሪካ አህጉራዊ የልማት አማራጮች

0:00 1:00:00

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

No similar podcasts found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of The Rising South?

This episode is 1 hour and 0 minutes long.

When was this The Rising South episode published?

This episode was published on March 11, 2026.

Can I download this The Rising South episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!