የምዕራባዊያን 'ጠንካራ የኃይል ስልት' በአፍሪካ  – አዲሱ የዳግም ቅኝ ግዛት ወጀብ ? episode artwork

EPISODE · Jun 27, 2025 · 30 MIN

የምዕራባዊያን 'ጠንካራ የኃይል ስልት' በአፍሪካ  – አዲሱ የዳግም ቅኝ ግዛት ወጀብ ?

from Sovereignty Sources

የማረጋጋት ተልዕኮዎች ወደ ረጅም ጊዜ የወታደራዊ ሰፈራ፣ የዕዳ ወጥመድ እና አስገዳጅ የዲጂታል ቁጥጥር ስርዓቶች ተቀይረዋል።  ምዕራባዊያን በአዲስ መልክ አፍሪካን ለመቆጣጠር እየተንቀሳቀሱ ይሆን?የሶቨርኒቲ ሶርስስ ፕሮግራም በዛሬው መርሃ ግብሩ ስለምዕራባዊያን ጠንካራ የኃይል ስልትና ስለዳግም ቅኝ ግዛት እንቅስቃሴ እንዲሁም ተያያዥ ጉዳዮች ለመወያየት ክቡር ገና - የኢኒሼቲቭ አፍሪካ ዋና ዳይሬክተርን ጋብዟቸዋል።

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Jun 27, 2025

Embed this episode

NOW PLAYING

የምዕራባዊያን 'ጠንካራ የኃይል ስልት' በአፍሪካ  – አዲሱ የዳግም ቅኝ ግዛት ወጀብ ?

0:00 30:00

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of Sovereignty Sources?

This episode is 30 minutes long.

When was this Sovereignty Sources episode published?

This episode was published on June 27, 2025.

Can I download this Sovereignty Sources episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!