EPISODE · Mar 12, 2026 · 1H
የምዕራቡ ዓለም ሚዲያዎች ዝምታ፦ በኢራን ጉዳይ ላይ ለምን ''መረጃን መደበቅ'' መረጡ?
from Sovereignty Sources
''የምዕራባዊያን ሚዲያዎቹ ህፃናት፣ ሴቶች እንዲሁም አረጋዊያንን ከግምት ሳያስገቡ ነው ከኢራን በኩል ያለን የደኅንነት ስጋት ለማስወገድ በሚመስል ጉዳዩን እየቃኙ ያሉት - ሲሉ በፐብሊክ ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የፖሊሲ ጥናት መምህሩ ሙከረም ሚፍታህ (ዶ/ር) ሲሉ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።'' በዛሬው የሶርቨርኒቲ ሶርስስ ፕሮግራማችን የኢራን ጦርነትነን መሠረት አድርገን የምዕራባዊያን ሚዲያዎች ሚዛን አልባ ዘገባዎች እንዲሁም በአንዳንድ ጉዳዮች የሚያሳዩትን ዝምታ እንቃኛለን። ለዚህም በፐብሊክ ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የፖሊሲ ጥናት መምህሩ ሙከረም ሚፍታህ (ዶ/ር) እና በወሎ ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነትና ተግባቦት መምህሩ ኢብራሂም ሰይድ አህመድ ደግሞ ሙያዊ ምልከታቸውን አጋርተውናል። በእንግሊዘኛ የቀረበው ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
Embed this episode
Ready to play
የምዕራቡ ዓለም ሚዲያዎች ዝምታ፦ በኢራን ጉዳይ ላይ ለምን ''መረጃን መደበቅ'' መረጡ?
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
No similar episodes found.