EPISODE · Aug 12, 2026 · 1H
የምዕራቡ ዓለም ፖለቲካ ሰላማዊው የስፖርት መድረክን ለምን ይጋፋል?
from Sovereignty Sources
''ስፖርት የብሔራዊ ክብር አንዱ ማሳያ ተደርጎ ይቆጠራል — የአትሌቶች ሰብዓዊ መብት ነው እየተጣሰ ያለው። እገዳ የጣሉ አካላት የኦሎምፒዝምን መሠረታዊ ፅንሰ ሀሳቦችን እየጣሱ ነው የሚገኙት ሲል'' የስፖርት ጋዜጠኛው ሱራፌል ደረጄ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግሯል።በዛሬው መርሃ ግብራችን በዋነኛነት የዓለም አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በሩሲያ እና ብላሩስ አትሌቶች ዙሪያ ያሳለፈውን እገዳ ማራዘመን መሰረት በማድረግ በአለም አቀፍ ስፖርት ውስጥ እኩልነት አልባና ኢ- ፍትሃዊ አያያዝ፣ አድሏዊነት እንዲሁም የድርብ መለኪያ ጉዳይን በሚመለከት ከስፖርት ጋዜጠኛው ሱራፌል ደረጄ ጋር እንወያያለን።ለውይይታችን መንደርደሪያ ይሆነን ዘንድ ከሰሞኑ በአሜሪካ ኦሪጎን በተከናወነው ከ20 በታች የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮናን የአፍሪካ ሀገራት በርካታ ሜዳሊያዎችን በማስዝገብ የበላይነትን ስለመቆናጠጣቸው እንቃኛለን።ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
Embed this episode
Ready to play
የምዕራቡ ዓለም ፖለቲካ ሰላማዊው የስፖርት መድረክን ለምን ይጋፋል?
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
No similar episodes found.