የሚያዝያ 16 ቀን 2018 ዓ.ም የዓለም ዜና episode artwork

EPISODE · Apr 24, 2026 · 11 MIN

የሚያዝያ 16 ቀን 2018 ዓ.ም የዓለም ዜና

from የዓለም ዜና · host DW

የአርቲስት ቴዎድሮስ ካሣሁን ስቱዲዮ መዘረፉን የአርቲስቱ የቅርብ ሰው ለዶቼ ቬለ አረጋገጡ። በሶማሊያ በተከሰተው ድርቅ በ 5 ወረዳዎች ብቻ ወደ 62,000 የሚጠጉ ሶማሊያውያን መፈናቀላቸውን የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ጉዳይ ድርጅት አስታወቀ። እስራኤልና ሊባኖስ ከዚህ ቀደም የደረሱት የተኩስ አቁም ስምምነት ለሦስት ሳምንታት ማራዘማቸውን የአሜሪካው ፕረዚደንት ዶናልድ ትራምፕ አስታወቁ። የኢራኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አራግቺ ማምሻውን ወደ ኢዝላማባድ እንደሚገቡ ኢራን አረጋገጠች።

NOW PLAYING

የሚያዝያ 16 ቀን 2018 ዓ.ም የዓለም ዜና

0:00 11:13

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

ድምጽ - የአሜሪካ ድምፅ የአሜሪካ ድምፅ (ቪኦኤ) ከአርባ በላይ በሆኑ ቋንቋዎች ከዩናይትድ ስቴትስ በመላው ዓለም የሚያሠራጭ አገልግሎት ነው፡፡ ቪኦኤ በየሣምንቱ ወደ 1 ሺህ 500 ሰዓት ለሚሆን ጊዜ ዜና፣ መረጃዎችን፣ ትምህርታዊና ባሕላዊ ፕሮግራሞችን በዓለም ዙሪያ ወደ 123 ሚሊየን ለሚሆን ሰው ያደርሣል፡፡ የበለጠ ለማወቅ በ voanews.com ላይ ያግኙን፡፡ Radio Sweden Tigrinya - ራድዮ ሽወደን ትግርኛ Sveriges Radio ዜና ሽወደን ብትግርኛ Ansvarig utgivare: Klas Wolf-Watz እንወያይ | Deutsche Welle ኢትዮጵያን በሚመለከቱ ጉዳዮች ላይ ከተለያዩ እንግዶች እና በተለያዩት የዓለም ሀገሮች ከሚገኙት ወኪሎቻችን ጋ የምናካሂደውን እና በየሣምንቱ እሁድ ከምሽቱ አንድ ሰዓት ከአሥር ደቂቃ ላይ የሚተላለፈውን የውይይት ዝግጅት ያዳምጡ። ማሕደረ ዜና ማሕደረ ዜና፣ ኢትዮጵያን ጨምሮ በመላዉ ዓለም የተደረጉ፣ ሊደረጉ የታቀዱና የተነገሩ ዓበይት ፖለቲካዊ ጉዳዮች ዘወትር ሰኞ ይቃኙበታል። ዝግጅቱ የሐገራትን፣ የዓለም አቀፍ እና አካባቢያዊ ማሕበራትን፣ድርጅቶችንና የታዋቂ ግለሰቦችን ያለፈ፣ያሁንና የወደፊት ምግባሮችን እያነሳ በባለሙያዎች አስተያየት የተደገፈ ትንታኔ ይቀርብበታል። አዘጋጅ፣ ነጋሽ መሐመድ

Frequently Asked Questions

How long is this episode of የዓለም ዜና?

This episode is 11 minutes long.

When was this የዓለም ዜና episode published?

This episode was published on April 24, 2026.

What is this episode about?

የአርቲስት ቴዎድሮስ ካሣሁን ስቱዲዮ መዘረፉን የአርቲስቱ የቅርብ ሰው ለዶቼ ቬለ አረጋገጡ። በሶማሊያ በተከሰተው ድርቅ በ 5 ወረዳዎች ብቻ ወደ 62,000 የሚጠጉ ሶማሊያውያን መፈናቀላቸውን የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ጉዳይ ድርጅት አስታወቀ። እስራኤልና ሊባኖስ ከዚህ ቀደም የደረሱት የተኩስ አቁም ስምምነት ለሦስት ሳምንታት ማራዘማቸውን የአሜሪካው ፕረዚደንት ዶናልድ ትራምፕ አስታወቁ።...

Can I download this የዓለም ዜና episode?

Yes, you can download this episode by clicking the download button on the episode player, or subscribe to the podcast in your preferred podcast app for automatic downloads.
URL copied to clipboard!