EPISODE · Aug 9, 2026 · 8 MIN
የነሐሴ 3 ቀን 2018 ዓ/ም የዓለም ዜና
from የዓለም ዜና · host DW
• የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም የኢትዮጵያ የፌዴራል መንግስቱ እና የክልል መሪዎች እውነተኛ የፖለቲካ መፍትሔ እንዲሹ ጥሪ አቀረቡ ። • በኢራን የሚደገፉት የየመን ሁቲ አማፂያን በሳውዲ አረቢያ የቀይ ባሕር ዳርቻ በሚገኘው የነዳጅ ማጣሪያ ላይ በድሮን ጥቃት ማድረሳቸውን አስታወቁ። • የሮማ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሊዮ 14ኛ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ለሚገኙ ሱዳናዉያን የሰብአዊ ርዳታ የሚያልፍባቸው መስመሮች በአስቸኳይ እንዲከፈቱ ጥሪ አቀረቡ። • አሜሪካ ኦሬገን እያስተናገደች ባለው 21ኛው የዓለም ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያዉያን አትሌቶች ሶስተኛ ደረጃ ላይ ተቀመጡ።
Embed this episode
NOW PLAYING
የነሐሴ 3 ቀን 2018 ዓ/ም የዓለም ዜና
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
No similar episodes found.