EPISODE · Aug 15, 2025 · 1H
የፑቲን - ትራምፕ ውይይት፡ የዓለም ዓይኖች ሁሉ አላስካ ላይ አማትረዋል
from Sovereignty Sources
"ከአውሮፓውያኑ እና ዩክሬን የበለጠ አስፈላጊው የሩሲያ እና የአሜሪካ ንግግር ስለሆነ ዩክሬን ብቻ ሳትሆን አውሮፓውያኑም ከዚህ ሂደት ውጭ ናቸው። ስለዚህ ትራምፕ ራሳቸውን አጋር ለማድረግ ከሌሎች ኃይሎች የበለጠ ጠንካራ ከሆነችው ሩሲያ ጋር ለመነጋገር ብልህ መሆንን የተረዱ ይመስለኛል" ሲሉ የታሪክ ምሁሩና የፖለቲካ ተንታኙ ዶ/ር ኢብራሂም ሙሉ ሸዋ ተናግረዋል።በዚህ የሶቨርኒቲ ሶርስስ ፕሮግራም አቅራቢው ኃያላኑ የዓለም መሪዎች ቭላድሚር ፑቲንና ዶናልድ ትራምፕ በአላሳካ በሚያደርጉት ተጠባቂ ስብሰባ በሰፊው ይዳስሳል።በስብሰባው የሚነሱ አንኳር ጉዳዮች፣ የግንኙነታቸው ፖለቲካዊ አንድምታና ሌሎች በርካታ ተያያዥ ሀሳቦች ለመወያየት ፕሮፌሰር አየለ በክሪ፣ የታሪክ ምሁርና ተመራማሪ እንዲሁም ዶ/ር ኢብራሂም ሙሉ ሸዋ ፣ የታሪክ ምሁርና የፖለቲካ ተንታኝ እና ጉምቱው ዲፕሎማት አምባሳደር ጥሩነህ ዜናን ጋብዟቸዋል።
Embed this episode
NOW PLAYING
የፑቲን - ትራምፕ ውይይት፡ የዓለም ዓይኖች ሁሉ አላስካ ላይ አማትረዋል
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
No similar episodes found.