የሩሲያ - አፍሪካ ግንኙነት ፦ አዳዲስ አድማሶች፣ ነባር ወዳጆች episode artwork

EPISODE · Dec 23, 2025 · 1H

የሩሲያ - አፍሪካ ግንኙነት ፦ አዳዲስ አድማሶች፣ ነባር ወዳጆች

from The Rising South

"በበርካታ የአፍሪካ ሀገራት ውስጥ ሰላም በመጥፋቱ እንጨነቃለን፤ ምክንያቱም በአፍሪካ አህጉር ስለ ብልጽግና ማውራት የምንችለው ሰላም ሲኖር ብቻ ነው ብለን እናምናለን። ሰላም ካለ 'የምንመኛት አፍሪካ' ወደተሰኘው የአፍሪካ ህብረት አጀንዳ-2063 ግቦች ለመድረስ መስራት እንችላለን። እንደ ሩሲያ ያሉ ሀገራት ለዓመታት ያካበቱትን ልምድና አቅም በመጠቀም የተሻለች ዓለምን መገንባት እንደምንችል እናምናለን።" ሲሉ የቦትስዋና የዓለም አቀፍ ግኑኝነት ሚኒስትር ፌንዮ ቡታሌ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡ በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፣ በመጀመሪያው ክፍል የቦትስዋና የዓለም አቀፍ ግኑኝነት ሚኒስትር የሆኑት ፌንዮ ቡታሌ (ዶ/ር) እና አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በካይሮ የተካሄደውን ሁለተኛው የሩሲያ-አፍሪካ የሚኒስትሮች ኮንፈረንስ አስመልክቶ ስለ ትብብር፣ የእጅአዙር ቅኝ ግዛት ፣ ስለ ዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት (ICC) እና ተያያዥ ጉዳዮች ሃሳባቸውን አጋርተውናል፤ በዝግጅታችን ሁለተኛው ክፍልም “የዓመቱ ማጠቃለያ ከቭላድሚር ፑቲን ጋር” የተሰኘውን ዓመታዊ ፕሮግራምን መሰረት በማድረግ በዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ የውጭ ፖሊሲ እና ዲፕሎማሲ መምህር እና ተመራማሪ አበራ ሄጲሶ ጋር በመሆን በፕሮግራሙ ስለተነሱት አንኳር ነጥቦች ውይይት አድረገናል፡፡ ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ 

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Dec 23, 2025

Embed this episode

NOW PLAYING

የሩሲያ - አፍሪካ ግንኙነት ፦ አዳዲስ አድማሶች፣ ነባር ወዳጆች

0:00 1:00:00

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

No similar podcasts found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of The Rising South?

This episode is 1 hour and 0 minutes long.

When was this The Rising South episode published?

This episode was published on December 23, 2025.

Can I download this The Rising South episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!