የሩሲያ- አፍሪካ ትብብር:- የሰርጌይ ላቭሮቭ ቁልፍ የትብብር መልዕክቶች በአዲስ አበባ episode artwork

EPISODE · Jul 8, 2026 · 1H

የሩሲያ- አፍሪካ ትብብር:- የሰርጌይ ላቭሮቭ ቁልፍ የትብብር መልዕክቶች በአዲስ አበባ

from Sovereignty Sources

''የሰርጌይ ላቭሮቭ መግለጫ ሩሲያ በአፍሪካ አጠቃላይ ልማት ላይ አብዛኛውን ጊዜ አፅንዖት የምትሰጠውን ሰፊ ​​የዲፕሎማሲ ራዕይ ያንፀባርቃል — የሩሲያ- አፍሪካ ትብብር በንግድ፣ ኢንዱስትሪ ልማት፣ ሳይንስና ቴክኖሎጂ፣ የጤና አጠባበቅ፣ ትምህርትና ኢንቨስትመንት ዘርፎች ተጨባጭ ውጤቶችን ለማምጣት ከፖለቲካዊ ውይይት ባሻገር መጓዝ ይኖርበታል'' ሲሉ የኢሮናቲካል ምህንድስ ባለሙያው ሚኪያስ ዮሃንስ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። በዛሬው የሶቨርኒቲ ሶርስስ ፕሮግራማችን የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር መሐሙድ አሊ ዩሱፍ የሩሲያ ፌዴሬሽን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ በጋራ ጥቅሞች ላይ የተመሰረተውንና እያደገ የመጣውን የአፍሪካ-ሩሲያ አጋርነት ይበልጥ ለማጠናከር ያደረጉትን  ምክክርና የተላልፉ ቁልፍ መልዕክቶችን እንቃኛለን። በሩሲያ የቅዱስ ፒተርስበርግ የሲቪል አቬይሽን ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያና ሁለተኛ ዲግሪውን በኢሮናቲካል ምህንድስና የተከታተለው ሚኪያስ ዮሃንስ ደግሞ ሀሳቡን ያጋራናል።ሙሉውን መረጃ ለማግኘት በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበው ፕሮግራም ያዳምጡ:

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Jul 8, 2026

Embed this episode

NOW PLAYING

የሩሲያ- አፍሪካ ትብብር:- የሰርጌይ ላቭሮቭ ቁልፍ የትብብር መልዕክቶች በአዲስ አበባ

0:00 1:00:04

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of Sovereignty Sources?

This episode is 1 hour and 0 minutes long.

When was this Sovereignty Sources episode published?

This episode was published on July 8, 2026.

Can I download this Sovereignty Sources episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!