የሩሲያ ስነ-ጽሑፍ፡ ፍልስፍናዊ፣ ባህላዊ እና ሃይማኖታዊ መሰረት episode artwork

EPISODE · Sep 7, 2025 · 1H

የሩሲያ ስነ-ጽሑፍ፡ ፍልስፍናዊ፣ ባህላዊ እና ሃይማኖታዊ መሰረት

from The Rising South

“በምንም አይነት ቋንቋ ቢጻፍ፣ በሩሲያንኛ የተጻፉ መጻህፍትና ደራሲያን ብዛት የአለም ሁሉ ደራሲያን ቢደመሩ ሩሲያ ውስጥ ያሉትን ደራሲያኖች የሚበልጡአቸው አይመስለኝም፤ ይሄ ትልቅ ሀብት ነው፡፡” አለማየሁ አሊበዚህ የራይዚንግ ሳውዝ  ዝግጅት ከጸሐፊ አለማየሁ አሊና ደራሲና ተርጓሚ ታደለ ገድሌ (ዶ/ር) ጋር በሩሲያ ሥነ ጽሑፍ እና በኢትዮጵያዊ አስተሳሰብ መካከል ያለውን አስገራሚ የአስተሳሰብ ዝምድና እንመረምራለን።"የሩሲያ ደራሲያን ሥራዎች ፣ ለራሳቸዉ ለግላቸው ክብርና ዝና የቆሙ ሳይሆኑ ለደሃው ህዝብ ማህበራዊ ህይወት ለውጥ የቆሙ በመሆናቸው በዚህ ረገድ በጣም ተወዳጅ ናቸው፡፡  ለስነ-ጽሑፍም ፣ ለኢኮኖሚም፣ ለፖለቲካውም፣ ለሳይንሱም ለማንኛውም ነገር ጠቃሚ ይሆናል በሚል ነው [የሩሲያን የስነጽሁፍ ስራዎች] ትርጉም ሥራዎች የተረጎምኩት፡፡" ደራሲና ተርጓሚ ታደለ ገድሌ (ዶ/ር) የዶስቶየቭስኪ፣ ቼሄቭ፣ ቶልስቶይ እና የሌሎች የሩሲያ ደራሲያን ሥራዎች መነሻ፣ ፍልስፍናዊ፣ ታሪካዊ እና ባህላዊ ይዘት በሰፊው ተቃኝተዋል፡፡

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Sep 7, 2025

Embed this episode

NOW PLAYING

የሩሲያ ስነ-ጽሑፍ፡ ፍልስፍናዊ፣ ባህላዊ እና ሃይማኖታዊ መሰረት

0:00 1:00:00

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

No similar podcasts found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of The Rising South?

This episode is 1 hour and 0 minutes long.

When was this The Rising South episode published?

This episode was published on September 7, 2025.

Can I download this The Rising South episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!