የሰላም ተስፋ፦ የአላስካው ስብሰባ አንድምታዎች episode artwork

EPISODE · Aug 19, 2025 · 30 MIN

የሰላም ተስፋ፦ የአላስካው ስብሰባ አንድምታዎች

from The Rising South

ሳለፍነው ሳምንት በአላስካ የተካሄደው ጉባኤ በታሪክ ተመራማሪዉ ፕሮፌሰር አየለ በክሪ ገለፃ የአውሮፓውያን እና የዩክሬንን እንቅፋቶችን ተሻግሮ የተከናወነ ነው። ውይይቱ ግን ለዓለም አቀፍ ስጋቶችም መፍትሄ የመሆን ተስፋን የሰጠ ነው።በሩሲያ እና በአሜሪካ የሚደረግ ስምምነት ሌሎች ዓለም አቀፍ ስጋቶችን ለመፍታት እንደ ማዕቀፍ ሊያገለግል ይችላል -ፖለቲካ ሳይንስ እና የዓለምአቀፍ ግንኙነቶች ባለሙያ በፍቃዱ ዳባበዚህኛው የራይዚንግ ሳዉዝ ዝግጅታችን የፕሬዝደንት ፑቲን እና የፕሬዝደንት ትራምፕን የአላስካ ስብሰባ በጥልቀት እንዳስሳለን። የመሪዎቹን ዉይይት ቀጣይ ተፅዕኖዎችንም በተመለከተ የታሪክ ምሁርና ተመራማሪዉ ፕሮፌሰር አየለ በክሪ ፣ የሕ/ ተ/ ም/ቤት የውጭ ግንኙነት እና ሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ም/ሰብሳቢ ፈትሂ ማህዲ (ዶ/ር ) ፣ የፖለቲካ ሳይንስ እና የዓለምአቀፍ ግንኙነቶች ባለሙያ በፍቃዱ ዳባን አነጋግሯቸዋል፡፡

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Aug 19, 2025

Embed this episode

NOW PLAYING

የሰላም ተስፋ፦ የአላስካው ስብሰባ አንድምታዎች

0:00 30:00

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

No similar podcasts found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of The Rising South?

This episode is 30 minutes long.

When was this The Rising South episode published?

This episode was published on August 19, 2025.

Can I download this The Rising South episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!