Skip to content
የሴቶች አስተዋፅዖ በኢትዮጽያ የከተማ ግብርና ዘርፍ episode artwork

EPISODE · Feb 3, 2026 · 1H

የሴቶች አስተዋፅዖ በኢትዮጽያ የከተማ ግብርና ዘርፍ

from Sovereignty Sources

''ከሌማት ትሩፋት ጋር በተያያዘ ባለሃብቶች እንዲደግፉ በማድረግ ሴቶችን ተጠቃሚ እንዲሆኑ ለማስቻል ምንም የሌላት እናት ቢያንስ 5 ዶሮዎች ከነቤታቸው ይሰጣታል፤ ከዛ በመነሳት በመቶዎችና ሺዎች ደረጃ የደረሱ አሉ '' ሲሉ በአዲስ አበባ የከተማ ግብርናና አርሶ አደር ኮሚሽን ባለሙያ በለጠች ተሠማ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። ሁለት ጉዳዮችን በምንቃኝበት በዛሬው ፕሮግራማችን በክፍል አንድ በሰው ሰራሽ አስተውህሎት ማዕቀፍ ስር በአፍሪካ አህጉር የቴክኖሎጂካል ኮሚኒኬሽን ምን ይመሥላል በሚለው ጉዳይ የሰው ሰራሽ አስተውህሎት ባለሙያው ልንገረው ጌቴ ጋር ተወያይተናል። በሁለተኛው ክፍል ደግሞ ሴቶች በከተማ ግብርና ዘርፍ ያላቸውን ጉልህ አስተዋፅዖና እንቅስቃሴን በዘርፉ ከተሠማሩ ወጣት ሴት ገበሬዎች መካከል የወይንሸት ፎሻ እና በአዲስ አበባ የከተማ ግብርናና አርሶ አደር ኮሚሽን ባለሙያ በለጠች ተሠማ ጋር ቃኝተነዋል። ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:

Episode metadata supplied by the publisher feed · Published Feb 3, 2026

Embed this episode

Ready to play

የሴቶች አስተዋፅዖ በኢትዮጽያ የከተማ ግብርና ዘርፍ

0:00 1:00:00

No transcript for this episode yet

We transcribe on demand. Request one and we'll notify you when it's ready — usually under 10 minutes.

No similar episodes found.

Frequently Asked Questions

How long is this episode of Sovereignty Sources?

This episode is 1 hour and 0 minutes long.

When was this Sovereignty Sources episode published?

This episode was published on February 3, 2026.

Can I download this Sovereignty Sources episode?

Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!