EPISODE · Mar 8, 2020 · 7 MIN
የሴቶች ቀንንን በማስመልከት ሙሉ በሙሉ በሴቶች የተመራ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ ቡድን በዋሺንግተን ዲሲ - ማርች 08, 2020
from የራዲዮ መፅሔት - የአሜሪካ ድምፅ · host ኤደን ገረመው
የዓለም የሴቶች ቀንን ምክንያት በማድረግ ለመጀመሪያ ጊዜ ሙሉ በሙሉ በሴቶች የተመራ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ ቡድን በዛሬው ዕለት ወደ ዮናይት ስቴትስ የተሳካ በረራ አድርጓል። የዋሺንግተን ዲሲ ከንቲባ ተወካይ፣የኢትዮጵያ መንግስት ተወካይ እና የአየር መንገዱ ባለስልጣናት ይሄን ልዩ ቀን ምክንያት አድርገው ባስተላለፉት መልዕክት-የዛሬው በረራ ሴቶች በማናቸውም የስራ ዘርፎች ውስጥ የላቀ ሚና መጫወት እንደሚችሉ ማሳያ አድርገው አውስተውለታል።
Embed this episode
Ready to play
የሴቶች ቀንንን በማስመልከት ሙሉ በሙሉ በሴቶች የተመራ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ ቡድን በዋሺንግተን ዲሲ - ማርች 08, 2020
0:00
7:54
1×
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
No similar episodes found.
Similar Podcasts
ድምጽ - የአሜሪካ ድምፅ
የአሜሪካ ድምፅ (ቪኦኤ) ከአርባ በላይ በሆኑ ቋንቋዎች ከዩናይትድ ስቴትስ በመላው ዓለም የሚያሠራጭ አገልግሎት ነው፡፡ ቪኦኤ በየሣምንቱ ወደ 1 ሺህ 500 ሰዓት ለሚሆን ጊዜ ዜና፣ መረጃዎችን፣ ትምህርታዊና ባሕላዊ ፕሮግራሞችን በዓለም ዙሪያ ወደ 123 ሚሊየን ለሚሆን ሰው ያደርሣል፡፡ የበለጠ ለማወቅ በ voanews.com ላይ ያግኙን፡፡
ከምሽቱ 3:00 ሠዐት የአማርኛ ዜና - የአሜሪካ ድምፅ
ቪኦኤ-አማርኛ ስለ ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ አፍሪካ፣ ዩናይትድ ስቴትስ እና ዓለም አቀፍ በዲጂታል፣ በራዲዮና በቴሌቪዥን ዜናና ዘገባዎችን ለአድማጭና ለተመልካች ያቀርባል።
አጭር ድምጽ - የአሜሪካ ድምፅ
የአሜሪካ ድምፅ (ቪኦኤ) ከአርባ በላይ በሆኑ ቋንቋዎች ከዩናይትድ ስቴትስ በመላው ዓለም የሚያሠራጭ አገልግሎት ነው፡፡ ቪኦኤ በየሣምንቱ ወደ 1 ሺህ 500 ሰዓት ለሚሆን ጊዜ ዜና፣ መረጃዎችን፣ ትምህርታዊና ባሕላዊ ፕሮግራሞችን በዓለም ዙሪያ ወደ 123 ሚሊየን ለሚሆን ሰው ያደርሣል፡፡ የበለጠ ለማወቅ በ voanews.com ላይ ያግኙን፡፡
ክምችት - የአሜሪካ ድምፅ

Frequently Asked Questions
How long is this episode of የራዲዮ መፅሔት - የአሜሪካ ድምፅ?
This episode is 7 minutes long.
When was this የራዲዮ መፅሔት - የአሜሪካ ድምፅ episode published?
This episode was published on March 8, 2020.
Can I download this የራዲዮ መፅሔት - የአሜሪካ ድምፅ episode?
Yes. Use the download control on the episode player to save the publisher-provided media file.
URL copied to clipboard!