EPISODE · Mar 10, 2026 · 1H
የታላቁ አድዋ ድል በጥበባት አውድ ትርክቱ ምን መምሰል ይገባል?
from Sovereignty Sources
''አድዋ ተራ ጦርነት አይደለም፤ ሰብዓዊነትን ገልጿል። የኢትዮጵያዊያን ብቻ ሳይሆን የመላ ጥቁር መገለጫም ነው — በጥበባት አውድ ከተመለከትነው በሚገባው ከፍታ ልክ መተረክና መተንተን ይኖርበታል።'' ሲሉ የቪዢዋል አርቲስት፣ ሰዓሊ እና ቀራፂ በቀለ መኮንን (ፕ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። ሁለት አንኳር ጉዳዮችን በምንዳስስበት ፕሮግራማችን በክፍል አንድ የታላቁ አድዋ ድል በጥበባት አውድ ሊኖረው የሚገባን ትርክት መሠረት አድርገን ከቪዢዋል አርቲስት፣ ሰዓሊ እና ቀራፂ በቀለ መኮንን (ፕ/ር) ጋር ተወያይተናል። 🇮🇷 በክፍል ሁለት ደግሞ የኢራኑ መንፈሳዊ መሪ አያቶላህ ኾሚኒ ግድያን ከዓለም አቀፍ ህግ ጥሰት አኳያ ከመኪ ኤልሞግራቢ፣ ሱዳናዊው የቀጠናዊ ግንኙነቶች፣ የዲፕሎማሲና የዓለም ፖለቲካ ተንታኝ ጋር ተመልክተነዋል። ሙሉውን መረጃ ለማግኘት በእንግሊዘኛ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:
Embed this episode
NOW PLAYING
የታላቁ አድዋ ድል በጥበባት አውድ ትርክቱ ምን መምሰል ይገባል?
No transcript for this episode yet
Similar Episodes
No similar episodes found.